#Model_Exit_Licensure_Exam
የወለጋ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኢንስቲትዩት ለዕጩ ተመራቂ የጤና ተማሪዎቹ የኦንላይን ሞዴል የመውጫ (Exit) እና የብቃት ምዘና (Licensure) ፈተና ሰጥቷል።
ተማሪዎቹ ከዚህ በፊት በፅሁፍ ሞዴል የመውጫ ፈተና መውሰዳቸውና የቲቶርያል ትምህርት መከታተላቸው ተገልጿል።
ጤና ሚኒስቴር ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር በመቀናጀት የመውጫ (Exit) እና የብቃት ምዘና (Licensure/COC) ፈተና አንድ ላይ በተያዘው ወር መጨረሻ ወይም በየካቲት ወር መጀመሪያ ለመስጠት ዝግጅት ማጠናቀቁን ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ሰምቷል።
@tikvahuniversity