ወራቤ ዩኒቨርሲቲ የተቋሙ የክረምት መርሐግብር ተማሪዎች የ2017 ዓ.ም የበጋ ኮርሶች ምዘገባ የካቲት 5 እና 6/2017 እንደሚከናወን አሳውቋል፡፡
የማጠናከሪያ ትምህርት የካቲት 7/2017 የሚጀምር ሲሆን፤ ምዝገባና ቲቶሪያል ትምህርቱ ሁሉንም የክረምት ተማሪዎች ይመለከታል ተብሏል፡፡
ለምዝገባ ስትሐየዱ የተማሪ መታወቂያ ካርድ እና የምዝገባና የትምህርት ክፍያ ደረሰኝ መያዝ ይጠበቅባችኋል፡፡
@tikvahuniversity