ዚክራ ሰይድ 🏅
የሁለት ሜዳልያ አሸናፊዋ 🏆🏆
ወሎ ዩኒቨርሲቲ ዛሬ ካስመረቃቸው ተማሪዎች መካከል የሳይኮሎጅ ትምህርት ክፍል ተመራቂዋ ተማሪ ዚክራ ሰይድ ከአጠቃላይ ተመራቂዎች ከፍተኛ ውጤት በማምጣት የሁለት ዋንጫ ተሸላሚ ሆናለች።
@tikvahuniversity