ቅዱስ ሲኖዶስ የዋና ጸሐፊውን ጉዳይ እልባት ሳያደርስ ጉባኤውን ማካሔድ የለበትም ባይ ነኝ። ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ በሌሉበት ጉባኤውን ካካሔደ ልዕልናውን እንዳስደፈረ ይቆጠራል።
ዳኝነት የሚፈልግ ጉዳይ እንኳ ቢኖር በአካል መገኘት ይገባቸዋል። ራሱን በራሱ እንዳያስበላ መላልሶ ማሰብ ይፈልጋል። ጸሎት አድርሶ ወደ የሀገረስብከቱ ከመመለስ በቀር የሚታሰብ ስብሰባ አደጋው በቀላሉ አይመለስም።
በቁርጠኝነት እንጅ በመልመጥመጥ የሚወጣ ጋኔን ኖሮ አያውቅም።
©ዓባይነህ ካሴ

@Tinsae_ze_ethiopia