በኢ/ኦ/ተ/ቤተ ክርስቲያን፣ የምሥራቅ አውስትራሊያና ኒውዚላንድ ሀገረ ስብከት በሰጠው መግለጫ "የሀገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ሉቃስ ላይ ውግዘትም ሆነ በቦታቸው ሌላ አባት የመተካት ውሳኔ እንዳይተላለፍ አጥብቆ ጠየቀ። እንዲህ ያለ ውሳኔ ከተላለፈም እንደማይቀበለው አስታወቀ።
©️Adebabay media
@Tinsae_ze_ethiopia
©️Adebabay media
@Tinsae_ze_ethiopia