Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
አንተስ ከታየክ ፣ ከእንጦጦ ሰበታ
እንዴት አልሰማክም ፣ ብራይተን ሲመታ
ማንችዬን አጋድሞ ፣ በኦልትራፎርድ ካርታ።
ድንግል አንዴ እንጂ ፣ የለም ሁለት ሶስቴ
ብራይተን ወስዶታል ፣ በፈረሱ ኮቴ።
እንዴት አልሰማክም ፣ ብራይተን ሲመታ
ማንችዬን አጋድሞ ፣ በኦልትራፎርድ ካርታ።
ድንግል አንዴ እንጂ ፣ የለም ሁለት ሶስቴ
ብራይተን ወስዶታል ፣ በፈረሱ ኮቴ።