Репост из: ከ ቀደምቶች ንግግር🔊
~ጌታዬ ሆይ! የቂያም ቀን ደርሶ ከማልቀሴ በፊት ዛሬ ባንተ ፍራቻ የምታለቅስ ዐይን ስጠኝ፤
• ያ ቀን ተከስቶ ከመቆጨቴ በፊት ዛሬ አስተዋይ ልቦና አውርሠኝ፤
• የቂያም ቀን እውን ሆኖ ከመባነኔ በፊት ዛሬ ተዘናግቼ ካለሁበት ሁኔታ ቀስቅሰኝ።
• አምላካችን ሆይ! ንፁሃንን ብቻ እንጂ የማትቀበል ከሆነ ለእኛስ ለቆሸሹት ማን አለልን!፤
• አሳማሪዎችን እንጂ የሚያበላሹትን የማትሰማ ከሆነ ለኛስ አጥፊዎቹስ ማን ይድረስልን!።
• ጌታችን ሆይ! ጥፋት ብንፈጽምም አንተን መታዘዝ እንወዳለን።
• የተለያዩ በርካታ ወንጀሎችን ብንፈጽምም ባንተ ማመፅን እንጠላለን።
• ወደ ጀነት ሊያስገባን የሚችል በቂ የሆነ መልካም ስራ ባይኖረንም ጀነትን ስጠን።
• እንደ ክፉ ሥራችን ብዛት የሚገባን ቦታ ጀሀነም ቢሆንም ከጀሀነም ጠብቀን፡ አርቀን።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan