Репост из: Abdu shikur abu fewzan
ብዙ ጊዚያትን ከሶላት እርቆ፤ ረመዷን ሲገባ ወደ መስጅድ የሚመላለስ ሰዉ ስታዩ፤ በፈገግታ ተቀበሉት ለምን መጣህ በሚመስል መልኩ አትቀበሉት፤በወንድማችሁ ላይ የሸይጧን አጋዥ አትሁኑ።
t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
t.me/abu_fewzan_abdu_shikur