🔤🔤🔤🔤
ፍቅርን ፍቅር ያዘው
*ኤሮስ የሚባል የፍቅር አይነት አለ ይሄ ፍቅር እርስ በእርስ በሚፈላለጉ ሰዎች መካከል የሚፈጠር ነው ።
* ስቶርጌ ረጅም ጊዜ በማሳለፍ አብሮ በመቆየት የሚፈጠር የፍቅር አይነት ነው።
* ሜኒያ የሚያውቁትን ሰው የማፍቀር የመውደድ አይነት ነው። ለምሳሌ ታዋቂ ሰዎችን ....
👉አጋፔ ይሄ የፍቅር አይነት ከሁሉም ይለያል ምክንያቱም ይሄ የእግዚአብሔር ፍቅር ነው።
ሆሴዕ 1_3
* ጎሜር በሆሴዕ ለመወደድ ምንም አይነትና ብቃት የላትም ምክንያቱም እሷን ሴተኛ አዳሪ/ ጋለሙታ ሴት ስለሆነች ።
1ቆሮ 1:18_19
ሆሴዕ_3
👉 የኢየሱስ ደም እንዲፈስልን ምንም አይነት ብቃት ችሎታ የለንም የምንወደድበት አቅም የለንም እንዲሁ እሱ ግን ያለ ምክንያት ወዶናል።
👉ኢየሱስ እኛን ሲወድ የዘለአለም ህይወት ሰጥቶናል
“እኛ ደግሞ አስቀድመን የማናስተውል ነበርንና፤ የማንታዘዝ፥ የምንስት፥ ለምኞትና ለልዩ ልዩ ተድላ እንደ ባሪያዎች የምንገዛ፥ በክፋትና በምቀኝነት የምንኖር፥ የምንጣላ፥ እርስ በርሳችን የምንጠላላ ነበርን።”
— ቲቶ 3፥3
“ነፍሱን ስለ ወዳጆቹ ከመስጠት ይልቅ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም።”
— ዮሐንስ 15፥13
👉በዘለአለም ፍቅር ወዶናል
ሮሜ5:7_8
👉ያለምክንያት ገና ሀጥያተኞች ሳለን ወዶናል
" በዚህ ዓለም ያሉትን ወገኖቹን የወደዳቸውን እስከ መጨረሻ ወደዳቸው።”
— ዮሐንስ 13፥1
ዮሐ 17
ዮሐ ።3:16
ፍቅርን ፍቅር ሲይዘው
👉 የወደደውን ሆነ
👉 ስለ ሀጥያተኞች በመሞት ፍቅሩን ገለጠ ሮሜ 5:18
👉ያለምክንያት ወደደን
👉በማይለወጥና በይናወጥ ፍቅር ወደደን
የነሀሱ እባብ vs ኢየሱስ
_ ለእስራኤላዊያን 👉ለዓለም ሁሉ
_ ለስጋ በሽታ 👉ለሀጥያት
_ከጊዜያዊ ሞት 👉ከዘለአለም ሞት
_ በመመልከት 👉 በማመን
👉ሆሴዕ ጎሜርን በብርና በወርቅ እንደገዛት ኢየሱስ እኛን በገዛ ደሙ ዋጅቶናል /ገዝቶናል ።
አገልጋይ _ ዘለአለም (zed)
🔥@Urim7🔥