2017 ግማሽ ዓመት የባንኮች አፈጻጸም ሪፖርት ተዘጋጅቷል፡
የኢትዮጵያ ባንኮች በ6 ወር ውስጥ ያገኙት የውጭ ምንዛሬ መጠን፤ ባንኮቹ ያላቸው የደንበኞች ቁጥር፤ አጠቃላይ ያላቸው የሀብት መጠን፤ የሰጡት የብድር መጠን፤ ባንኮቹ ያላቸው የተቀማጭ ገንዘብ መጠን፤ የቅርንጫፎች ብዛት፤ በደረጃ እና በዝርዝር ቀርቧል!
ለምሳሌ፡-
በኢትዮጲያ የተቀማጭ ሃሳብ ደንበኞች ቁጥር ከሀገሪቷ ህዝብ በ50 ሚሊየን ይበልጣል!
የ1 የመንግስት የንግድ ባንክ ድርሻ የግል ባንኮችን ድምር ያክላል!
የ4 የግል ባንኮች ድርሻ የግል ባንኮችን ግማሽ የፋይናንስ ድርሻ ይይዛሉ!
የሪፖርቱን ዝርዝር መረጃ ለመመልከት...https://youtu.be/sklEvUhCbeI