ሰላም ውድ ቤተሰቦቻችን እንዴት አርፍዳችሆል?
ቢዝነስ ሁሌም በለውጥ እና በእድገት ላይ እንዳለ ይታወቃል ከዚህ ለውጥ ጋር ለመጎዝ ዛሬ የምንወስደው ስልጠና ስላለን ሁሉም ሱቆቻችን ዝግ እንደሚሆኑና ሰኞ እርሶን በተሻለ ልናገለግሎ ዝግጁ ሆነን እንጠብቆታለን::
መልካም ቀን ተመኘን
Xshop