🍂ኢማሙና ጁነይድ ረዲዬሏሁ ዓንሁ
"ተሰውፍ ማለት ምርጫን መተው ነው።" ይላሉ፤ ከአሏህ ውጪ ያለን ነገር ግንዛቤ ውስጥ አትክተት። ይህን ካደረግክማ አማረጥክ ማለት ነው። ከአሏህ ሱ.ወ በስተቀር ምንም አይኑርህ። እርሱን ያገኘ ምን አጣ? እርሱን ያጣ ምን አገኘ? አላህን ያዝ። ዱንያን ፣ ሀብትን ፣ ስልጣንን ፣ ዝናን ፣ ስሜትን ፣ ዘመድን ፣ ፍጡርን ሁሉ ትተህ ወደ ጌታህ ብቻ ሽሽ .......
https://t.me/YASIRAJEL_ALEM