በዓለም ደረጃ የፍቅር መግለጫ ምልክት የልብ ቅርፅ ነው ። ❤️
በሀገር ሞሮኮ ግን ልብ ሳይሆን ጉበት ነው የፍቅር መግለጫቸው
ለምሳሌ ፦
ሞሮኮዋዊያን ጥንዶች ጊዜያቸውን ሲያሳልፉ 👫
እሷ:-ታውቃለህ የኔ ጌታ በጉበቴ ውስጥ ትልቅ ቦታ አለህ ስትል
እሱ ፦ የኔ ቆንጆ ካንቺ አንጻር ሲታይ የኔ ገደብ የለውም።
እሱ፦ ሙች ጉበቴን አሸንፈሽዋል አይነት የፍቅር ቃላትን ነው የሚለዋወጡት ይመስለኛል ።🤔😁
🌹@YEHEM_ALE1🌹
🌹@YEHEM_ALE1🌹
በሀገር ሞሮኮ ግን ልብ ሳይሆን ጉበት ነው የፍቅር መግለጫቸው
ለምሳሌ ፦
ሞሮኮዋዊያን ጥንዶች ጊዜያቸውን ሲያሳልፉ 👫
እሷ:-ታውቃለህ የኔ ጌታ በጉበቴ ውስጥ ትልቅ ቦታ አለህ ስትል
እሱ ፦ የኔ ቆንጆ ካንቺ አንጻር ሲታይ የኔ ገደብ የለውም።
እሱ፦ ሙች ጉበቴን አሸንፈሽዋል አይነት የፍቅር ቃላትን ነው የሚለዋወጡት ይመስለኛል ።🤔😁
🌹@YEHEM_ALE1🌹
🌹@YEHEM_ALE1🌹