Репост из: ሙርሰል/ አንሷር ሰይድ አቡል ሁማም
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
👆👆
በጣም አስተማሪ ቪድዮ‼️
በሁሉ ነገር የተረጋጋህ ስትሆን አደጋ ቢያጋጥምህ እንኳን አደጋዉ የቀለለ ይሆናል።
ከልክ በላይ የምትፈጥን ስትሆንና ክልፍልፍ ስትሆን ደግሞ የምታደርሰዉ አደጋ እጂግ የከፋና የከረፋ ይሆናል።
💥 ትላንትና የህያን ከልክ በላይ ሲያወድሱ እባካችሁ ተረጋጉ!!
በቃ እንደሌሎች ዑለማዎቻችን ተመልከቱት። እያልን ለፍልፈን ነበር።
ነገር ግን በጭራሽ አንሰማችሁም ያሉት እነሙስጦፋ የህያን ነቢይ አስመስለዉ ሲሰቃቅሉት ኖሩና አሁን ደግሞ ከሰቀሉበት ተራራ ላይ በማዉረድ ላይ ተጠምደዋል‼️
👉ልብ በል
ሲወዱም ሆነ ሲጠሉ ድንበር ማለፍ በሸሪዐህ የተወገዘ እንጂ የተወደሰ ነገር አይደለም።
✍ሙርሰል ሰይድ ጨፌ 24/3/2017
👉https://t.me/murselseid