በረከታችሁን ውሰዱ : ትልቁ ገዳም በአሜሪካ! Call and Donate #live #worldwide #ethiopian #monastery #usa
ለኆኅተ ሰማይ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ወቅድስት አርሴማ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አንድነት ገዳም መሬቱ ሲገዛ የተበደርነውን 6 ሚሊየን ዶላር ለመክፈል የተዘጋጀ ኘሮግራም
Want to join Us in making a difference? I'm raising money to benefit SAINT JOHN THE BAPTIST & ST ARSEMA ETHIOPIAN ORTHODOX TEWAHEDO MONASTERY, and any donation will help make an impact....