መልካም…
"…ተረኛው ጎጃም ነው። ጎጃም በእኔ በፊልድ ማረሻው ዘመዴ ይመረመራል። ይተቻል። ይሄ አፒታይዘር ነው። ዋናው ሰሞኑን ነው የሚከተለው።
"…የጎንደር ስኳድን ስተች፣ ስፋለም ልክ ነበርክ ካልከኝ፣ እስክንድር ነጋን፣ መከታው ማሞን፣ አቤ ጢሞን ስተች ልክ ነበርክ ካልከኝ፣ ወሎ ገብቼ ስተች ልክነው ዘመዴ ካልከኝ በኋላ ጎጃም ያለው የበሬ ሌባ የነበረ አመራር፣ ሀብል አውላቂ፣ ሴት ደፋሪ፣ ትግል ጠላፊውን የአገው ሸንጎ ፀረ ዐማራ ብአዴኑን ለይቼ ስተች፣ ስፋለም ልክ አይደለህም ብትለኝ አልሰማህም። እንዲያውም መሳቂያ መሳለቂያ የምትሆነው አንተው ነህ። እኔን ግን አይሞቀኝ አይበርደኝ።
"…ሺዎች እንደ ቅጠል በሚረግፉበት፣ መሠረተ ልማቱ በሚወድምበት፣ ከሌላው የዐማራ ግዛት በተለየ መልኩ እህልና ከብቱ፣ ሰዉም በሚነድበት በጎጃም ዐማራ ትግል ላይ መቀለድ ዋጋ ነው የሚያስከፍለው። ማርያምን አልፋታቸውም። አርበኛ ዘመነ ካሤንና ጥቂት አመራሮቹን የዚህ ሕዝብ ጸሎት ይሰውራቸው፣ ይከልላቸው።
"…ጦርነቴ በጎጃም ውስጥ ብቻ አያቆምም። አያበቃም። እሻገራለሁ አውሮጳ አሜሪካ፣ ካናዳ። የጎጃም አክቲቪስት ነን የሚሉ ጎጃም አሰዳቢ ጋለሞታ የፌስቡክ፣ የቲክቶክ እና የዩቲዩብ ዘማውያንን አልፋታቸውም። ከብአዴን ጋር ባላቸው ቀጥተኛ ግኑኝነት ምክንያት 16 የጎጃም ዐማራ ወጣቶችን በብአዴን አሳፍነው፣ 13ን አስረሽነው፣ አንዱ ሳያመልጥ መልሶ ሲያዝ፣ ሁለቱ ያመለጡት ተደብቀው ስላሉት የጎጃም ዐማሮች ነፍስ እፋረዳቸዋለሁ። እስከዚህ ድረስ አቅም ያላቸው ነፍሰ ገሳይ፣ ከጎንደር እስኳድና ከኦነግ ሸኔ ጋር ተናብበው የዐማራን ክብር ዝቅ የሚያደርግ ተግባር ላይ የተሰማሩትንም ደናቁርት አረመኔ አክቲቪስቶችንም በሰነድ፣ ሸመረጃና በማስረጃ እፋለማቸዋለሁ።
• አጋዥ፣ ረዳት አልፈልግም።
"…እህሳ ዝግጁ ጎበዝ…?