የመርሀ ግብር ማስታወቂያ…
"…ነገ ዕለተ አርብ ነው። ምሽት 12 ሰዓት የቲክቶክ መርሀ ግብር ይኖረናል። ቲክቶክ በአሜሪካ ከመጪው እሁድ ጀመሮ ይዘጋል ስለተባለ የመጨረሻውን የቲክቶክ ስንብት በተለይ አማሪካ ከምትኖሩ አድማጭ ተመልካቾቼ ጋር የመሰነባበቻ መርሀ ግብር እናካሂዳለን።
"…በነገው መርሀ ግብራችን እነ አልማዝ ባለጭራዋ ከወዲሁ ቅባቶችንና ቫዚሎኖችን ሰብስባ አገው ሸንጎዎችን ይዛ ሪፖርት ለማድረግ ተዘጋጁ እያለች ነው። ይሄን ማስታወቂያዋን እኔም ይኸው አጋርቼላታለሁ። ተሰብስባችሁ ተዘጋጅታችሁ ሰዓት አክብራች ጠብቋት። በተለይ ደናቁርት፣ ማይሞች፣ ያልሰለጠናችሁ መቶ ኪሎ ርጥብ ሰገጤ ፋሮች፣ በንግግር ነጻነት የማታምኑ የቡቸር ልጆች አደራ ጥሪዋን አክብራችሁ ተገኙላት።
"…የነገው የቲክቶክ መርሀ ግብሬ አስረስ መዓረይ ከምዕራብ ጎጃም፣ አቶ ግርማ ካሣ ከአማሪካ፣ ዘመዴ ጎጃምን አትናገረው። ጎንደር፣ ሸዋና ወሎን ብቻ ቀጥቅጥ ብለው የሚያዙበት አይደለም። የእነ አቶ ግርማ ካሣ ክሊክ የእነ ሰጣርጌ ድንፋታም አያስቆመውም። ጎንደር ስኳዱን ስቀጠቅጠቅጥ አንበሳ ሲያወርድ የነበረውን የጎጃም ሸንጎ ነገ አሯሩጠዋለሁ። የመሳደብ ተራው የሸንጎ ነው።
"…አልማዝ ባለጭራዋ እጅግ ፈርታለች። ይሄን እና ያንን ይዞ ሊወጣ ይችላል ብላም አስቀድማ ገረድ አሽከሮቿን ሰብስባ እያቃሰተች አስጠንቅቃለች። የሚደራደረውን ፋኖም ከወዲሁ አጋልጣለች። ባህርዳርን ብአዴን ለቆለት ከዚያ የክልሉን ዋና ከተማ እኛ አስቀድመን ስለተቆጣጠርነው ጎንደር፣ ሸዋ ወሎ ለእኛ ገብር ብሎ ስለተዘጋጀው የእነ መዓረይ ቡድን አላስችል ብሏት ምልክት ሰጥታለች የእኔ የወርቅ እንቁላል ጣይ ዶሮዬ።
"…ነገ ርእሰ አንቀጽ የለንም። ነገ ከምስጋና በኋላ እንዲሁ በጎጃም ወዲህና ወዲህ ስንል አምሽተን በቲክቶክ ላይ ነው የምንገናኘው።
• ሻሎም…! ሰላም…!