"…እኔ የምለው…?
"…ለዐማራ ፋኖ በጎጃም "ዐፋጎ" …
ሀ፦ መጣሁበት?
ለ፦ መጣሁለት?
"…ምንድነው መንጫጫት። ገና የምናገረውን፣ የማወራውን ሳያውቁ በላብ መጠመቅ፣ እንቅልፍ ማጣት። ቴምርዬ በናትሽ ወሎን አስተባብሪና ዛሬ ሪፖርት አድርገን እናስቁመው። ሸዋ እንኳ አንድ አውቶቡስ አይሞላም ሕዝቡ። ጎንደር ባለፈው ስላላገዝናቸው ዛሬ አያግዙንም። በማርያም፣ በእመቤቴ ድርጅታችንን ሊያፈርሰው ነው ብሎ መንጫጫት ምንድነው? ተቋም እንዴት በፌስቡክ ጦማር ይፈርሳል?
• ለማንኛውም ለአፋጎ መጣሁበት ወይስ መጣሁለት ነው የሚባለው?