"ርእሰ አንቀጽ"
"…የዘመዴ ቴቪን ጉዳይ አንደኛውን ምእራፍ በትናንትናው ዕለት ቋጭተን፣ ሄደን ከዋልንበት ሥፍራም ተመልሰን፣ ከራየን ወንዝ ማዶ ተነሥቼ ብቻዬን ብርር ብዬ በቀጥታ ጎጃም ጮቄ ተራራ ላይ ነው ማረፊያዬን ያደረግኩት። ጮቄ ተራራው የኢትዮጵያ የውኃ ታንከር ነው ይባላል። አፍራንጃትም ምን እንዳዩ፣ እንደሰሙ አላውቅም በዚያ አካባቢ መርመስመስ ከጀመሩ ቆይተዋል። እኔም እስከ ቅዱስ ዮሐንስ እስከ መስከረም እንቁጣጣሽ ድረስ ለማደረገው የጎጃም ጉብኝቴ አረፍ ብዬ ሸገርን በሩቁ ከማይባቸው ከፍ ያሉ ስፍራዎች አንዱ ጎጃም ጮቄ ተራራ ነው። የዐማራ ፋኖ በጎጃምም ከመጥፋትና ስም አጠራሩ ከመደምሰስ ያዳነው የጮቄ ሕዝብ ተነገሮ የማያልቅ ጀግንነት አንዱ ነው።
"…ጮቄ ተራራ ላይ ሆኜ ከሸዋም ከዚያው ከጎጃምም፣ ከጎንደርና ከወሎም፣ ከትግራይም፣ ከጅማም፣ ከአሩሲና ከወለጋም፣ ከኡጋንዳ፣ ከወልቃይትና ከአማሪካም የሚደርሱኝን መረጃዎች፣ ዜናዎች፣ ወሬዎች፣ ሐሜቶች ጭምር፣ ሴራዎችን በሙሉ በጥንቃቄ እየመረመርኩ፣ እያብጠረጠርኩ እገኛለሁ። በጎንም መጪውን ግዙፉንና ከእናንተ ጋር የምንመሠርተውን ታላቁን የቴሌቭዥን ጣቢያችንን በፈቃደ እግዚአብሔር፣ በወንድሞችና በእህቶች ፍጹም በሆነ በሚያስቀና ውትወታና ጉትጎታ ጉዳዩን ከዳር ለማድረስ ከእነሱ ጋር እየባዘንኩ በጎን የጎጃም ጉብኝቴን ከጨቄ ተራራ እያሳለጥኩ እገኛለሁ። ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን።
"…በነገራችን ላይ ጎጃም ከገባሁ በኋላ መጀመሪያ ላይ በበጎ አይተውት መሃል ላይ ሾተላዩ አስረስ መዓረይ በፈጠረው መሰሪ ተግባር ምክንያት፣ አዝማሪና ጋለሞታ ፈትቶ ለቆብኝ እኔንም ጓ ካስደረገኝ በኋላ ጠንከር ብዬ ጎጃምን መመርመር ስጀምር አኩርፈው፣ በስልክም ደውለው፣ ላያስቆሙኝ ነገር መጨረሻውን ማየት ሲገባቸው ባልተገባ ቃል ጭምር ተናግረውኝ፣ እኔ የመቀየም ልብ ስለሌለኝ ሰው ስለሆንኩኝ፣ የጀመርኩትም ጉዳይ ፍጻሜ እንደሚያገኝ፣ ለእነሱ ያልገባቸው የገባኝ፣ ለእነሱ ያልታያቸው ለእኔ ቀድሞ ስለታየኝ፣ የቀደመ ወዳጅነታችንን በማሰብ እነርሱ አንደበታቸውን አርክሰው በንዴት፣ በስሜት ጓ ብለውብኝ የነበሩ የጎጃም ዐማራ የሆኑ አባቶችና ወንድሞች ከሰሞኑ ደውለው ግሩም የሆነ ውይይት ስናደርግ ሰንብተናል። የእኔ ሥራ ሲመጡ መቀበል፣ ሲሄዱ መሸኘት ብቻ ነው። ሰው ሲጣላም ነገ መታረቅ እንዳለ እያሰበ ቢጣላ ብዬም እመክራለሁ።
"…እኔ ጎጃም ገብቼ እያደረግኩ ያለሁት ዋናውን ዘንዶ ማንቁርቱን አንቄ ይዤ እንዲወራጭ ማድረግ ብቻ ነው። ዘንዶው እጅግ አደገኛና መርዛም ነው። ዘንዶው በወያኔ ተቀጥቅጦ፣ ተቀልቦ፣ በብአዴን ሞግዚትነት ያደገ፣ አሁንም ከብልጽግና አዲስ ጌታ ለኦሮሙማው ኅሊዋን ለግርድና የሸጠ፣ ለስላሳ ቆዳ፣ መርዛማ ምላስ ያለው ዘንዶ ነው። ዘንዶው ሲታይ የዋሕ፣ ሞኛሞኝ፣ ገራገር፣ ምስኪን የሚመስል፣ የተማረ፣ የተመራመረ፣ የሰለጠነም የሚመስል ስለሆነ፣ ዘንዶው በሁሉ ቦታ አለሁ ብሎ የሚጣድ፣ ቀዥቃዣ፣ መሰሪ፣ ውርውር የሆነ ዘንዶ ነው። ዘንዶው በሀገሩ፣ በመንደሩ ያሉት ዜጎች ተራ በተራ የዋጠ፣ አንድነትን፣ ፍቅርን የማይወድ፣ ሊቃውንትን፣ መምህራንን በሴራ የሚያስገድል፣ የሚያጸዳ፣ ጀግና የተባለ በሙሉ ከሌላኛው ደራጎን አብይ አሕመድ ጋር በመናበብ ያስፈጀ ዘንዶ ነው። እኔ ሙሉ የአፋጎን ተቋም ሳይውጠው ነው በነፍስ የደረስኩት። እናም አሁን እንዳይላወስ አድርጌዋለሁ። ጮቄ ተራራ ላይ አስሬ አስቀምጬዋለሁ።
"…መደወል እኮ በቂ ነው። አንድ ስልክ አንስቶ ሃሎ ብሎ ቤተሰብ፣ ወዳጅ ዘመድ መጠየቅ በቂ እኮ ነው። የዐማራ ፋኖ በጎጃም ያ ሕዝባዊ የነበረ፣ ጡሩንባ እየተነፋ እየተጠራራ በመውጣት አገዛዙን ሽባ ያደረገው የዐማራ ፋኖ በጎጃም ዛሬ የት ነው ያለው ብሎ መጠየቅ እኮ ብቻ በቂ ነው። ያ አብዛኛውን የጊጃም ከተሞች ከብቦ የነበረው የዐማራ ፋኖ በጎጃም፣ ያ እነ ዝናቡ ይመሩት የነበረው፣ ያንቀሳቅሱት የነበረው የዐማራ ፋኖ በጎጃም እነ አስረስ መዓረይ፣ እነ ጥላሁን አበጀ፣ እነ አበጀ በለው፣ እነ ፓስተር ዳዊት መሀሪ፣ እነ ፓስተር ካሳሁን ከተቀላቀሉት በኋላ ድራሽ አባቱ የጠፋው ለምንድነው ብሎ መጠየቅ እኮ በቂ ምላሽ ነው የሚያሰጠው። ያን ማድረግ ያቃተው ሰው እኮ ነው እኔ ላይ ጓ ሊል ዳድቶት የነበረው። አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን አብዛኛው ተንፍሷል። ተንፍሷል ተንፍሷል። አለቀ።
"…እኔ ጎጃም ስገባ የነበረው ዓለም አቀፍ አዋራ አስነሺ የጋለሞቶች፣ የአዝማሪዎች፣ የአገው ሸኔና ቅባቴዎች ጫጫታ አሁን ቀንሷል። በየደቂቃው አለቀ፣ ተጠናቀቀ፣ ተደመሰሰ ይባል የነበረውና ከጎጃም ምድር ብቻ እየወጣ አየሩን ሁሉ በመቆጣጠር በሰበር ዜና ሱናሚ ያጥለቀልቀን የነበረው የውሸት፣ የቁጩ ዜና አሁን የለም። ሌሎቹ የዐማራ ግዛት ፋኖዎች ተኝተው፣ አንቀላፍተው፣ ጎጃም ብቻውን መከራ እየበላ ለማስመሰል ይጋጋጡ የነበሩት በሙሉ አሁን አንዳቸውም የሉም። ሌላውን የዐማራ ፋኖ ያጣጥል፣ ይሰድብ፣ ከእኛ ሌላ ለአሳር ይል የነበረው መንጋም አሁን የለም። ያ የጎጃም ገበሬን በሬ እየነዳ፣ በግና ፍየሉን እያረደ ይበላ፣ ሴቶቹን ይደፍር የነበረ ጋለሞታ ፋኖ አሰዳቢ የዱርዬ ጥርቅም አሁን የለም። የለም አሁን ብዙ ነገር ነው የቀነሰው። ያ በየደቂቃው ከሚዲያ ሚዲያ እንደ ፌንጣ እየዘለለ ለሃጩን ያዝረበርብ የነበረው የሚዲያ አርበኛ አውርቶ አደር የአቢይ አሕመድ ሃይ ኮፒ የመሰለ ሁላ አሁን አንዱም በመድረኩ የለም። ይኸው እዚህና እዚያ እየተሯሯጥኩ በጎጃም ምድር እየተንጎማለልኩ ነው ወፍ የለም። የፋኖ ሠራዊት ግን እንዳለ ነው ያለው። አመራሩ ቄጤማ፣ ሽባ፣ የማይረባ፣ ደካማ፣ ቀልበቢስ፣ ለዛቢስ፣ ዋሾ፣ ቀጣፊ፣ አውርቶአደር ሆነበት እንጂ ወንድነቱ፣ ወኔው ጀግንነቱ አብሮት እንዳለ ነው። እሱን እያየሁ ነው።
"…ጎጃም ኃይለኛ ሪፎርም አድርጎ ተቋሙን የሚመሩ አይተኩሴ፣ አይገድሌ ሆዳም ፀረ ኦርቶዶክስ፣ ፀረ እስልምና የብልጽግና ወንጌል ፓስተር አመራሮችን ከቀየረ፣ እስከዛሬ በሰፈር ልጅነት፣ በቤተሰብ፣ በቤተዘመድ ልክ እንደ ፒኤልሲ የዐማራ ፋኖ በጎጃምን የተቆጣጠሩ፣ እንደ ግሪሳ ወፍ የሰፈሩበትን ወደ ዳር አድርጎ በአዲስ፣ ቁርጠኛ በሆኑ አመራሮች ከተካ፣ ቲያትረኞችን፣ አፋቸው እንዳመጣላቸው በአረቄ ስካር ሚዲያ ላይ ወጥተው፣ የሚናገሩት ነገር ምን ዓይነት ችግር እንደ ተቋም ተቋሙ ላይ፣ እንደ ማኅበረሰብ የጎጃም ማኅበረሰብ ላይ፣ እንደ ሕዝብ አጠቃላይ የዐማራ ሕዝብ ላይ ያመጣል ብለው የማያስቡ፣ የማያገናዝቡ፣ የልል አእምሮ ባለቤቶችን መሻር፣ በጠፉት ጥፋት ተጠያቂነትን ማምጣት ያስፈልጋል። ያለ ተጠያቂነት የዐማራ ፋኖ በጎጃምም ሆነ ሌሎቹም ድልን መቀዳጀት አይችሉም።
"…እሽ አትበሉኝ የሹም ዶሮ ነኝ። አረጋ ከበደ እኮ አጎቴ ነው፣ ተመስገን ጥሩነህ ዘመዴ ነው፣ እኔ ከብልፅግና ጋር ልሥራ ብል ይሄኔ ሚንስትር ነበር የምሆነው እያለ በአረቄ መንፈስ የሚዛላብድ ነጭ ብአዴን የዐማራ ፋኖ በጎጃምን እየመራ፣ እየወከለ የዐማራ ፋኖ በጎጃም አያሸንፍም። አክተሮቹ ናቸው እንጂ ያልሞቱት፣ የማይሞቱት፣ ድሮንም፣ መከላከያም የማያገኛቸው በሚዘገንን ሁኔታ ስንት ለዓለሙ ሁሉ ይተርፋሉ ተብለው የሚገመቱ፣ ምሁራን፣ ስንት ተስፋ የተጣለባቸው ወጣቶች በሴራም፣ ያለ ሴራም ረግፈዋል። ተቀጥፈዋል። ጎጃም እንደምታስቡት አይደለም። ጎጃም እንደ ገና ዳቦ ከላይም፣ ከታችም እሳት ነው የነደደበት። የኦሮሙማው መከላከያ ከላይ በድሮን፣ ከታች በጥይት ፈጅቶታል። በጎጃም ምድር ኦሮሙማው መከላከያ ብዙ ወንዶችን በገዳ ሥርዓት መሠረት የወንዶችን…👇①✍✍✍