👆③…✍✍✍ …ማርሸትና አስረስ መዓረይ ናቸው። ጋሽ አሰግድ ውይይቱ ሲጀመር በወቅቱ የአመቻች ኮሚቴ ሰብሳቢ የነበረው ማርሸት ነበር። እናም ማርሸት በስብሰባው ላይ የተገኙትን ተሳታፊዎች ስም ዝርዝር ሲጠራ አርበኛ እስክንድር ነጋን ሲጠራ አርበኛ አሰግድ መኮንን በቀጥታ አካሄድ በማለት "እስክንድር ምን ሊያደርግ ነው ከእኛ ጋር የሚሰባሰበው? ምን ያደርጋል ይሄ ሰውዬ? በየትኛው የፋኖ አደረጃጀት ውስጥ ስላለ ነው የተጋበዘው? ብሎ ሲጠይቅ ማርሸት ነው ጋሼ ግድየለም ይኑር ብለው ያስገቡት።
"…ጋሽ አሰግድ በፍጹም አይሆንም። ከሸዋ እኔ እና መከታው አለን። ከጎጃም እናንተ አላችሁ፣ ከወሎ ኮሎኔሉና ምሬ አሉ። ከጎንደር ሀብቴና ባዬ አሉ። ይሄ ከየት ነው? እስክንድር ማንን ወክሎ ነው የሚሳተፈው? በማለት ነበር ወጥሮ የጠየቀው። ከዚያም ጋሽ አሰግድ ስብሰባውን ረግጦ ወጣ፣ ማርሸትም ለምኖት፣ አባብሎት፣ ግድየለህም ይኑር ብሎት አሰግድን ወደ ስብሰባው እንዲመለስ አደረገው። ጎጃሞቹ አስበው የነበሩት ማርሸትና አስረስ ለውድድር እስክንድርንና ዘመነን ያቀርባሉ። ዘመነ በቀላሉ እስክንድርን ያሸንፋል፣ ከዚያ ጎጃም የዐማራ ፋኖን መሪ ሆኖ ይወጣል የሚል ሄሳብ ነበር የሠሩት። ዘመነ አካሄዱ ሳያምረው ሲቀር ወጣ፣ ከጎንደር ባዬና ሀብቴም ወጡ። ከሸዋ አሰግድ ወጣ፣ ከወሎም ምሬ ወዳጆ ወጣ። የእነ አስረስ አካሄድ የገባቸው ስኳድና የብሔራዊ መረጃ አገልግሎት የጌታቸው አሰፋው የሙሃቤ ጠርናፊ፣ የእስክንድር አለቃ መስፍኔ ማርሸት ሲወጣ ሰብሳቢ ሆነ። በወክልና የገቡትም ከሸዋ ደሳለኝ፣ ከወሎ እነ ሄኖክ፣ ከጎጃም እነ ሻለቃ ዝናቡ የለንበትም ብለው ሲወጡ፣ ከጎንደር ፋፍዴኖች በጎንደር ስም፣ በወሎ ሙሃቤ፣ በጎጃም ማስረሻ ጎጃምን በመወከል ማንም በሌለበት እንዲያውም እስክንድር መሪ ሆኖ ተመርጧል። የድርጅቱም ስም አፋሕድ ነው ብለው በስታሊን ገብረ ሥላሴ በዓድዋው ትግሬ በፀረ ኢትዮጵያው የወያኔ ልሣን በዛራ ሚዲያ ይፋ አወጡት። ነገሩ ሁሉም ተደበላለቀ። ያኔ ነው እኔ በሰበር ገብቼ በመረጃ ቴቪ እውነቱን ለሕዝብ ያበሠርኩት እና ሴራውን አፈር ከደቼ ያበላሁት። እዚህ ጋር መረጃ ቲቪ ይመሰገናል።
"…አሁን ጎንደር ወደ አንድ መጣ። የጎንደር ተገዶም ይሁን ወዶ ፈቅዶ ወደ አንድ መምጣት የጎጃሙን አስረስ መዓረይ ቡድን አቅሉን ነው ያሳተው። አስረስ መዓረይ የጎንደርን አንድ መሆን አስመልክቶ በሰጠው መግለጫ ላይ በአንድነታቸው ከመደሰት ይልቅ እሱ ዘብዝቦ ያተኮረው "በአንድነቱ ያልተሳተፋችሁ ሌሎች ወንድሞችም ተሳተፉ የሚል ቀአስመሳይ ሳይሆን ምኞቱን የገለጸበት ፍላጎቱን ያሳየበት ጉዳይ ላይ ነበር። የ4ቱ ግዛት አንድነት እንዳይመጣ ጎጃምን አንቆ የያዘው የአስረስ መዓረይ ቡድን ከነባዬ፣ ከነ ምሬ፣ ከነ ደሳለኝ ጋር አንድ መሆኑን ትቶ በጎን ከፋፍህዴን ጋር፣ ከእነ እስክንድር ቡድን ጋር ይጻጻፍ ነበር። ለምሳሌ አንድ የስልክ ውይይት እዚህ ጋር ልጥቀስ። ደዋዩ ከጎጃም ነው። ተቀባዩ ከጎንደር ሀብቴ ወልዴ ነው።
• ሃሎ ሀብቴ እንዴት ነህ?
~ እግዚአብሔር ይመስገን ደኅና ነህ?
• እግዚአብሔር ይመስገን ደኅና ነኝ። ለአንድ ጉዳይ ፈልጌህ ነበር።
~ ምነው በሰላም?
• በሰላም ነው።
~ መልካም ጉዳዩን ልስማዋ።
• ይኸውልህ፣ ነገሮች ሁሉ ደስ አይሉም። እናም ብላብላ ብላ ብሎ ከዘበዘበ በኋላ እኛ ለምን አንድ አንሆንም? ይለዋል።
~ ሀብቴም ይደነግጥና… እንዴ እናንተ ከእነ ባዬ ጋር ጨርሳችሁ የለም እንዴ? እኛም እኮ ከእነ ባዬ ጋር አንድ ልንሆን ነው። አንድ ከሆን ያው በዚያው አንድነት ይጠቃለላል እኮ።
• ኧረ አንድ ልትሆኑ ነው እንዴ?
~ አዎ
• በል መልካም፣ ሰላም ሁን። ቻዎ ደህና ሰንብት።
• ቻዎ ደህና ሁን።
"…አስቂኞች ናቸው። እነ ጌታ አስራደን በጎን ይወተውታሉ። ከዚያ የድምጽ ብልጫ ካለ ብለው ወለጋ ድረስ ጥላሁን አበጀን ልከው የወለጋ ፋኖ ብለው ያጯጩሃሉ፣ አሁን ደግሞ ደቡብ ኢትዮጵያ። ለዚህ ነው መላ ቅጡ በጠፋቸው ሰዓት፣ ሁሉ ነገር ባሰቡት መንገድ መሄድ ባቆመ ሰዓት እስክንድርን የመሰለ ሲሳይ ከሰማይ የጣለላቸው።
"…እስክንድር ነጋ ምክትሉ ሀብቴ ወደ ቤቱ ተመልሷል። በጎንደር የቀሩት ብአዴኑ አያሌው መንበርና ፓስተር ምስጋናው አንዷለም የሚመሩት የደቡብ ጎንደሩ ፋፍሕዴን ነው። በአቶ ይርጋ የሚዘወር የደቡብ ጎንደር ፋኖ ድጋፉን ለእስክንድር ነጋ እንዲያደርግ አቅጣጫ ስለወረደለት መግቢያ መውጫ ጠፍቶት እየባዘነ ያለ ነው። አስረስ መዓረይ ይሄን የባዘነና አቅጣጫው የጠፋበት ተቅበዘበዘውን ቡድን መደለልም ፈልገዋል። ቡድኑ ደግሞ ከሰኔ 15 ጋር ተያይዞ ዘመነ ካሴ ያለበትን ቡድን ወደሱ ማቅረብ ስለማይፈልግ የሌለ ግራ ተጋብቶ ተቀምጧል። በወሎ እነ ድርሳን ኮሎኔሉን ጥለው ወደ እናት ድርጅታቸው ተመልሰዋል። የእነ መከታው ቡድንም ተሸርሽሮ አልቋል። እናም እስኬው ማረፊያ ያጣች ወፍ ሆኖ ራሱን አግኝቷል። ማስረሻ ሰጤና ሙሃባው፣ መከታውና ጌታ አስራደም፣ ደረጄም እንደማያድኑት ተረዳ። ተረዳናም በአገዛዙ መልካም ፈቃድ ከመሞት መሰንበት ብሎ ከብልጽግና ጋር ድርድር ይጀምራል። ፖለቲካዊ ትርፍም አገኝበታለሁ በማለትም ከብሩክ ይባስ ጋር በነበረው ቃለምልልስ ላይ እኔ ከሳምንታት በፊት ያጋለጥኩትን የድላንታ የድርድር ጉዳይ በይፋ አውጥቶ እውነተት መሆኑን ያረጋግጣል። ከዚያ በኋላ የሆነውን አትጠይቁኝ።
"…በሬክተር ስኬል 17.00 የሆነ የፖለቲካ የመሬት መንቀጥቀጥ ተነሣ። እስክንድር ተርገፈገፈ። በእሱ ኃጢአት ምክንያት የመጣ ቁጣ ስለሆነ የሚያደርገውን አሳጣው። እንደ ድሮው መደበቅ ከሱናሚው የሚያድነው መስሎ አልታየው አለ። "ዝም ብለን ሥራችን መሥራት ነው፣ ለወሬ ጊዜ የለንም" በሚል አቋሙ ይታወቅ የነበረው እስክንድር ነጋ ይሄ አቋም ድራሹን እንደሚያጠፋው ገባው። በእንቅርት ላይ ጆሮ ገድፍ እንዲሉ አፍቃሬ ሂዊው ኤልያስ መሠረት ጭራሽ የሌለ የሚያቀሳስረውን ዜና አውጥቶ አረፈው። በላዩ ላይም ዋዜማ ሬድዮ ጨመረለት። አይምጣው ሲል አምጥቶ ቆለለበት። እስኬው ጨለለ። አበደ። ዝም ብሎ ሥራ አያዋጣም ብሎ መንቀዥዥ ጀመረ። ተራወጠ። ይባስ ብሎ የዐማራ ፋኖ በጎንደር፣ በጎጃም፣ በወሎ፣ በሸዋና የወለጋ የተባለውም ስሙ ተጠቅሶ መግለጫ አወጡበት። እነ ጌታ አስራደም "መሪውን ሁላ እስከመቀየር የሚያደርስ እርምጃ ወስደን ወደ አንድ እንመጣለን የሚል አቋም ከበለጠ ካሣና ከመሳይ መኮንን ላይ ቀርበው አፈነዱት። እስክንድ ልጓም እንደሌለው ፈረስና አህያ ሆነ። ፋነነ።
"…የእስክንድርን መራወጥ ያየው የጎጃሙ ሾተላይ አስረስ መዓረይ በግሉ ስም ሳይጠቅስ ከዓመት በፊት እሱ የገጠመው ችግር መሆኑን ረስቶ "ድርድርን ነቅፎ" መግለጫ አወጣ። ክሊኮቹም ኡኡ፣ ጀግናችን፣ መሪያችን ብለው አዋራ አጨሱ፣ አስነሱ። አንዴ ጮቄ ተራራ አናት ላይ፣ ሌላ ጊዜ ደግሞ ከጫካ ውስጥ ጎልተውት ፎቶውን አሰራጩት። ግጥም ሁላ ገጠሙለት። በእስክንድር ፋውል አስረስን ጎል እንዲያስቆጥር፣ ነጥብም እንዲሰበስብ ተላላጡለት። ወይ ፍንክች እኔ። አጀንዳው ጦዘ። ጮኸ። ሴረኞችና የሴራ ቦለጢቃ አራማጆችም በአንድ ጊዜ አጣብቂኝ ውስጥ የሚከት አጀንዳ ተፈጠረባቸው። እስክንድርን ደግፈው አስረስን መቃወም፣ አስረስን ተቃውመው እስክንድርን መደገፍ የሚል መርጫ ነው የቀረበላቸው። ጦዘ ሜዳው፣ አዋራው ጨሰ። መሪያችንን እንጠብቅ ባዩም በዛ። በተለይ መሠረት ሚዲያ የጻፈው ሁለት መርዘኛ ሴራዎች የፖለቲካ ሜዳውን የመሬት መንቀጥቀጥ ከባድ አደረገው። 👇③…✍✍✍