👆④✍✍✍…
①"…በመንግስት በኩል ደግሞ ትጥቅ በመፍታት ወደ ማሰልጠኛ መግባት፣ ጎጃም አካባቢ ላይ ያለውን ነገር ማስተካከል፣ በየከተማው ያለውን አደረጃጀት መረጃ መቀበል፣ ተጠያቂ የሚሆኑ አባላቱን አሳልፎ መስጠት እንዲሁም በምክክር ኮሚሽኑ ውስጥ መካተት ናቸው ተብሏል።"
②"…"ቢያንስ ሸዋን ማቃለሉ እንደ ጥሩ እድል በመታየቱ እና የድርድር ዝርዝር መረጃም የሚቀበሉ አለም አቀፍ ተቋማትም በመንግስት የንግግሩ ቦታ ስለተጓጓዙ ውይይቱ ተደርጓል" በማለት ሂደቱን አስረድተዋል። የምትለዋ ጉዳይ ናት አዋራ ያስነሳችው።
"…በተለይ ተራ ቁጥር ① ላይ ያለችዋ…
• በመንግሥት በኩል ደግሞ ትጥቅ በመፍታት
• ወደ ማሰልጠኛ መግባት፣
• ጎጃም አካባቢ ላይ ያለውን ነገር ማስተካከል፣
• በየከተማው ያለውን አደረጃጀት መረጃ መቀበል፣
• ተጠያቂ የሚሆኑ አባላቱን አሳልፎ መስጠት
• እንዲሁም በምክክር ኮሚሽኑ ውስጥ መካተት ናቸው ተብሏል።" የሚለው ከዚህም ውስጥ " ጎጃም አካባቢ ላይ ያለውን ነገር ማስተካከል" የምትለዋ ሀረግ ሆን ተብላ ጎጃሞችን ጦዝ ለማድረግ፣ ይኸው ዘመድኩን ጎጃም የገባው የጎጃም ፋኖን ለመበተን ነው፣ እሪሪ ቋቀምበጭ፣ ጎጃም አስረስ መዓረይ መሪህ ነው ጠብቀው የሚል ጫጫታ እንዲነሣና እስክንድርን እንደ ጦስ ዶሮ ተጠቅሞ የጎጃሙን የብልፅግና ፋኖ አመራሮች ለማዳን ተጋጋጡ። ተራወጡ። እኔ ጮቄ ተራራ ላይ ሆኜ በሳቅ። በሳቅ አልኳችሁ።
"…ሌላው "…ቢያንስ ሸዋን ማቃለሉ እንደ ጥሩ እድል በመታየቱ እና የድርድር ዝርዝር መረጃም የሚቀበሉ አለም አቀፍ ተቋማትም በመንግስት የንግግሩ ቦታ ስለተጓጓዙ ውይይቱ ተደርጓል" የምትለዋ ሀረግም እስኬውን ኮቱንና ሸሚዙን ሱሪዉንም አስወልቃ ያሯሯጠች ሀረግ ናት። "…ቢያንስ ሸዋን ማቃለሉ እንደ ጥሩ እድል በመታየቱ " የሚለው ቃል እንደ ዕድል የታየው የአርበኛ አቶ አሰግድ በእነ እስክንድር፣ በእነ አስረስ መዓረይ ተንኮል፣ በዋን አዋራዎች ሴራ በእነ መከታው ተዋክቦ ለአገዛዙ እጁን መስጠታቸውን ነው የጠቀሰው በማለት ሙሉ ሸዋ እስክንድር ላይ ፊቱን አዞረ። አባው ጨነቀው። ጠበበው። ይህ በእንዲህ እንዳለ ደግሞ ጄነራል ተፈራ እስክንድርን በሰላ ትችት ሲያደባዩት ዞረበት፣ ሰከረ በቃ እስኬው ለቀቀ። የሀብታሙ አያሌው ዝብዘባ፣ የጌታ አስራደ ኢንተርቪውም እንደማያድነውም ዐዋቀ፣ ተረዳ። ፓስተር ምስጋናውም ጦሎቱ አልሠራ አለው፣ አያሌው መንበሩም ዋይ ዋይ ቢሉ ወፍ የለ ሆነ፣ የእናቱን እኩያ አግብቶ አውስትራሊያ ገባ የተባለውና ስሁላዊ አምደማርያም እዝራ እንኳ ሁሉን ትቼ መንኛለው ካለበት ስፍራ "እስኬው ክንፍ የሌለው መልአክ እኮ ነው። ቢሳሳትም ለምን ይወቀሳል ብሎ ለምስክርነት የአስተርእዮ ዋዜማ ቁመቱን አቋርጦ እናቱን አስፈቅዶ ከች አለ። ብቻ ሜዳው ድብልቅልቅ አለ። አቶ አንዳርጋቸው ጽጌም በጽኑ ኮነነው የእስክንድርን ሓሳብ። ነገር ተበላሽ።
"…እስኬውም ልክ እንደ አስረስ መዓረይ ወደ ሚዲያ ሩጫ ጀመረ። አዝማሪ አበበ በለው እንኳን እስኬን ሊያድን እሱ ራሱ አዳኝ እየፈለገ ነው። ኮቱ በላዩ ላይ ሰፍቶበት ለራሱ ተጨንቆ ነው ያለው። ኢትዮ 360 በአርቲስት ሽመልስ አበራ ጆሮ ስታንዳፕ ኮሜዲ ወደ ማቅረብ ከተሸጋገረ ቆየ። ቁጢም ጠፍቶ ከአየር ላይ ሊወርድ ነው። ጣናም ዋና ስለማይችል ያሰምጠዋል። ግራ ቢገባው "…ጋሽ አይ አም ፕራውድ ጋላ ጃል ሀብታሙ በሻህ" ላይ ደወለ። ሀብትሽ ከጉድ አውጣኝ። ታብ ታብ አስደርግልኝና ቲክቶክ ላይ ልውጣ ብሎት እስኬው በቲክቶክ ላይ ወጥቶ ታብታብ፣ ሼር ኮፒሊንክ በማስደረግ ከእኛ እንደ አንዱ ሆነ። ጃል ሀብታሙ በሻህም በቲክቶክ ታሪክ ዓይቶት በማያውቀው 488 ሰው ተጎበኘ። ይሄ ሁሉ ድንጋጤው የፈጠረው ነው። እነ አስረስ በእስክንድር ውድቀት ቦለጢቃ ሊሠሩ ፈለጉ። ከሸፈ፣ ይሄኛው መንገድ አላዋጣ ሲል ማርሸት በቪድዮ ወጥቶ እስክንድር ያለውን የድርድር ሓሳብ አነሣ። አባ ከና የሚለውም ጠፋ። አጀንዳ ለመሆን ቢላላጡም ወፍ የለም ሆነ።
"…በእስክንድር መዘባረቅ ጎራው ተለየ። የፌክ ኢትዮጵያኒስቶቹ ግሩፕ ከአቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ውጪ ያሉት የእስክንድር አዳኝ ሆነው ተከሰቱ። እስኬውም ወደ ደረጀ ሀብተወልድ ቤት ሮጠ። አልዳነም። ኦሮምቲቲ ተብታባ ገመድ አፏ ሞገስ ዘውዱ ቤት ሮጠ። አልዳነም። ኢኤምኤስ ወንድምአገኝ እና ፋሲል የእኔ ዓለም ቤት ሮጠ ጭራሽ ጆሮውን ቆንጥጠው ያወሩት ጀመር። "ትምህርት ቤት በድሮን እየተደበደበ ስለምን ድርድር ነው የምታወራው" " ሁላ እያሉ አዋከቡት። መድረሻም አሳጡት። ኧረ በፈጠራችሁ እኔ እንዲህና እንዲያ አላልኩም ብሎም ዋይዋይ ቢል ማን ይስማው? ተቅበዘበዘ። በመጨረሻም ትዊተር ስፔስ መንደር መጣ። ሊና ቤት ገባ። እዚያም እ እ ኧ ኧ እያለ ሓሳቡን ማስረዳት አቅቶት ሲያምጥ ከቆየ በኋላ "በመጨረ ቻዎ ቻዎ ጅቡ መጣብኝ ብሎ ስፔሱን አቋርጦ ሄደ።"አስኬው ከድሮን ይልቅ ጅብ ይፈራል ማለት ነው። ድሮን መርጦ ነው የሚያደባይ። ጅብ ግን አይመርጥም። አኝ፣ ሃም ነው ያገኘውን። ጅቡ መጣብኝ አላለም። ያም ሆነ ይህ የጎጃሙ ብአዴናዊ ሾተላይ ቡድን እና እስኬው እንዳሰቡት አልሆነላቸውም። አቢይ አሕመድም እስክንድር ይሄን ያህል ፈሪ መሆኑን ካወቀ እንደ ዶፍተር አምባቸው፣ እነ ጄነራል አሳምነው ጽጌ፣ እነ ጄነራል ሰዓረ መኮንን……
"…ይሄ ሁሉ ውጥንቅጥ፣ ይሄ ሁሉ ግርግር፣ ይሄ ሁሉ ውዝግብ ተነሥቶ የቦለጢቃው ምድር የመሬት መንቀጥቀጡ ሁሉን ሲያራግፍ፣ መርከቧ ተናውጣ ልትሰምጥ ሲዳዳት አርበኛ ዘመነ ካሤ ግን የኢሩሳሌምን ጥፋቷን አያሳየኝ ብሎ ቁጥቋጦ ውስጥ ተኝቶ እንደነበረው አቤሜሌክ ይመስል ይሄን ሁሉ ጊዜ ጮጋ ማለቱ የጤና አይ መስለኝም። ዘመነ ጠፍቶ አስረስና ማርሸት ብቻቸውን የሚፏልሉት ዘመነን የት አድርሰውት ነው? ድሮ ለምነው ያመጡት ሁለቱ ዛሬም ዘመነን ዝም አሰኝተው እንዲህ መፏለላቸው ምን ይሆን ምስጢሩ። እነ የቆየ ሞላ እንኳን ነገርየው አልጣመንም እያሉ አስረስና ማርሸት ግን እንዲህ መፏለላቸው አልገብቶኝም። 👇④✍✍✍