"…ለማንኛውም የጎጃሙን እስኳድ ዋነኛ የመጨረሻ የማይታወቅ ያልተገለጠ ምሽጋቸው የሆነውን ሾተላይ ዘንዶ አስረስ መዓረይን ለመታደግ ሲሉ የጎንደሩ ፀረ ኦርቶዶክስ ፀረ ዐማራ የፖለቲካው ቅማንት የትግሬው ዲቃላ እስኳድ ከአጭቤው አስክንድር ነጋና ከጀሌዎቹ ከአገው ሸኔዎች ጋር የፈጠሩት አጀንዳ ድባቅ ተመትቷል። ከአስረስ መዓረይ ላይ ሊያቀሉ የነበረው ሸክም ጭራሽ እስኬውን አጉብጦት ወገብ ዛላውን ቀንጥሶበታል። እነ ጌታ አስራደም ከስረዋል። ከመከላከያም ጋር እንደዋወላን የሙለው ቃለመጠይቅ ሽባ፣ ዱዳም፣ ደንቆሮም አድርጓቸዋል። የዐማራ ትግል ቅዱስ ትግል ነው። ከዐማራ ትግል ጋር ተቀላቅለው የገቡ ርኩሳን መናፍስት በሙሉ በዐማራ አምላክ ይቀሰፋሉ። የዐማራ ትግል እንደ መቅደስ ያለ ነው። ቤተ መቅደስ በጫማ እንደማይገባው ሁሉ ወደ ዐማራ ትግልም ሰገራ ሓሳብ፣ ጭቃና ቆሻሻ አመለካከት ረግጦ መግባት አይቻልም። አሁን ተወደደም፣ ተጠላም ትግሉ እየጠራ መጥቷል። ማን ምን እንደሆነ ለመገማገም አመቺ ሁኔታም ተፈጥሯል። እኔ ዘመዴም ቃል በገባሁት መሠረት ሰማይ ዝቅ ምድር ከፍ ቢል የዐማራን ትግል ከቀንም ከማታም የተራበ ጅብ፣ ሊውጠው ከተዘጋጀ አፉንም ከከፈተ ዘንዶ፣ የበግ ለምድ ከለበሰው ፀረ ዐማራ የቦለጢቃ ተኩላ ጋር መፋለሜን እቀጥላለሁ። አንድም ሰው አጋዥ፣ የሚረዳኝ፣ የሚከራከርልኝ ሰው አልፈልግም። እኔ ብቻዬን ሺውን በአህያ መንጋጋ ጦማሬ አጋድመዋለሁ። ይኸው ነው። አርበኛ ዘመነ ካሤም ብዙዎች ምነ፣ ምንሆነህ ነው? አፈኑህ እንዴ? እባክህ ብቅ በልና እነሱንም ቢሆን ደግፈህ መኖርህን አሳውቀን እያሉ ነው እነ ጠቋር ጥልምያኮስ ወዲ አብነት እና አዝማሪዋ ኦሮምቲቲ አገው ሸኔዋ አልማዝ ባለ ጭራዋ ሁሉ ናፍቀውሃል። ሴራውን አፍርስ ዘመዴ፣ ንቀል ጃል ቆቱ ወዲ አስገዶም። ይኸው ነው።
• ቆይ ግን በጣም ነው እንዴ ያስገባሁላቸው…?
• ድል ለዐማራ ፋኖ…!
• ድል ለተገፋው ለዐማራ ሕዝብ…!
~ • ይደፈርሳል… ግን ደግሞ ይጠራል…✊
•••
ሻሎም…! ሰላም…!
ዘመድኩን በቀለ ነኝ።
አሸበርቲው/አስነቀልቲው
ጥር 21/2017 ዓም
ከራየን ወንዝ ማዶ።
• ቆይ ግን በጣም ነው እንዴ ያስገባሁላቸው…?
• ድል ለዐማራ ፋኖ…!
• ድል ለተገፋው ለዐማራ ሕዝብ…!
~ • ይደፈርሳል… ግን ደግሞ ይጠራል…✊
•••
ሻሎም…! ሰላም…!
ዘመድኩን በቀለ ነኝ።
አሸበርቲው/አስነቀልቲው
ጥር 21/2017 ዓም
ከራየን ወንዝ ማዶ።