መልካም…
"…ባቡሬን ይዣለሁ፣ አሁን ወሬ የለም ቤቴ እስክደርስ የቴሌግራም ቤቴን ወደማጽዳቱ እገባለሁ። ነገ ጠዋት "እግዚአብሔር ይመስገን ለሚሉት 1ሺ አመስጋኞች ወደ ቤቴ ሲገቡ ዓይናቸው ቆሻሻ እንዳያይ ለማድረግ ስል ጣቴን ቀስሬ ቤቴን አጸዳለሁ።
"…ከዚያ በፊት ግን እዚሁ ከራየን ወንዝ ማዶ የሚገኘው የጀርመን ራዲዮ የአማርኛ ክፍሉ ጋዜጠኛ አስክንድር ነጋ ነገረኝ ያለውን ቃል ዘግቧል። ያው "ከመንግሥት ጋር አልተደራደርኩም" የሚለው የሰሞኑ ድንጋጤ ወለድ ቃሉ እንዳለ ሆነ እኔ ግን የእስክንድር አዲሱ ድርጅት ሳናውቅ፣ ሳንሰማ፣ ሳይነገረን ስሙም ተቀይሮ ይሆን እንዴ? የሚል ጥያቄን ነው ያጫረብኝ።
"…ርእሱ ራሱ "የአማራ ሕዝባዊ ግንባር ከመንግሥት ጋር "አልተደራደርኩም" አለ ነው የሚለው። በመጀመሪያው ተሳስቶ ነው ብዬ እንዳልል ደግሞ ጋዜጠኛው ደግሞ "አቶ እስክንድር ነጋ የሚመሩት ፋኖ የአማራ ሕዝባዊ ግንባር" ብሎ ነው የሚቀጥለው። እናም እነ ሀብቴም ወደ እነ ባዬ፣ እነ ድርሳንም ወደ እነ ምሬ ሲሄዱ፣ እነ መከታውም ሠራዊታቸው ሲበተን፣ እነ ካፕቴን ማስረሻ፣ እነ ጌታ አስራደ፣ እነ ኮሎኔል ፈንታሁን ሙሀባውም ደቡብ ምዕራብ ወሎ ርቀውት ጣል ጣል ሲያደርጉት ጊዜ በቃ ወደ ግንባሩ ተመለሰ እንዴ? አልገብቶኝም። ወይ ዜናውን ዶቼቬሌዎች ያስተካክሉት አልያም እስኬው ጁቡ ሳይመጣበት በጊዜ ቁርጣችንን ይንገረን። ፓስተር ምስጌስ ይሄን ነገር እንዴት ታየዋለህ?
"…ሌላው የዐማራ ፋኖ በጎጃም ዓርማና የዐማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት ዓርማ ወላጅ እናት አንድ ናት እንዴ? ቁርጥ እኮ ናቸው። አቤት የሰው መመሳሰል? አፋሕድ የንግሥና ዘውዱን ብቻ ነው ያስቀረው እንጂ ሌላው ኮፒ ነው። 😂 አይ አስረስ መዓረይ ታስቁኛለሽ እኮ።
• ለማንኛውም በሉ እኔ ጠረጋ ልጀምር ነኝ።