መልካም
"…ይሄን 18 ሺ ሰው አንብቦት 25 ፍሬ ሰዎች ጓ ብስጭት ያሉበትን የዛሬውን ርእሰ አንቀጽ ወደ ማዳበሩ እንሄዳለን። መቼም ከእኔ ርእሳ አንቀጽ በላይ በእኔ ቤት የሚጻፉ አስተያየቶች የሚናፈቁ ሆነዋል። ባለጌ፣ ባለጌው፣ ስድአደጉ ተጠርጎ ሲወጣ እነ ኢድሪስን የመሰሉ ባለ ለምለም ብዕር ባለቤቶች በቤቱ ናኝተውበታል። ማይም ኮተታም ተሳዳቢውን ወዲያ ጥለን ሓሳባቸውን በተገቢው በጨዋ መንገድ ለሚሸጡ የተመቸ ዘመን ነው የመጣው። ተቃውሞም እኮ ዓይነት አለው። አይደለም እንዴ። አንጀት አርስ ባለ ለምለም ብዕር ባለቤቶችንም አበረታታለሁ።
"…እየመጣ ያለውን ሚዲያ በተመለከተ እየመዘገብኩ ባለሁት የሠራዊተ ጌዴዎን የዘመዴ ሚዲያ የመጀመሪያዎቹ 300 ምርጥ ሠራዊት ውስጥ መስራች አባል ሆኖ ለመመዝገብ እስከ ትናንትናው ዕለት ድረስ አሜሪካ እንደ ኦሎምፒኩ 170 ሰዎች እየመራች ሲሆን፣ ካናዳ በ28፣ እንግሊዝ በ17 ይከተላሉ፣ በአጠቃላይ እስከአሁን ደጋግሜ ቆጠርኩት ስልካቸው የሚታይና የሚሠራ እርግጠኛ የሆንኩባቸው 279 ሰዎች ተመዝግበዋል። የሚቀረው በትክል 21 ሰዎች ብቻ ናቸው ማለት ነው። 18 የተባለው ስቀዠብር ነው።
"…ምሽቱን ደመና እየጋለብኩ አስተያየቶቻችሁን እየኮሞኮምኩ ከራየን ወንዝ ዳርቻ ተነሥቼ ወደ ጮቄ ተራራዬ እመለሳለሁ። እጋግረው ዘንድ ሊጡ ቦክቶ ኩፍ ብሎ እየጠበቀኝ ነው። የነገ ርእሰ አንቀጻችን ከተለመደው ስፍራ ከጮቄ ተራራ ይሆናል ማለት ነው።
• በሉ ዳይ እግረ መንገዳችሁን ለሠራዊተ ጌዴዎን የዘመዴ ነጭ ነጯን ሚዲያ መሥራች አባልነት እየተመዘገባችሁ የተለመደውን ነጭ ነጯን አስተያየታችሁን በጨዋ ደንብ ማስኮምኮም ጀምሩ።
• 1…2…3… ✍✍✍