በሰላም ገብቻለሁ…
"…የዘንዶውን ራስ እቀጠቅጥ ዘንድ ቅድም ከራየን ወንዝ ተነሥቼ ኢትዮጵያ ሰሜን ጎንደር በሰላም ገብቻለሁ። ራስ ደጀን አካባቢ ትንሽ ዞር ዞር አረፍም ብዬ ወደ ተቀደሰው ተራራ ወደ አምሳለ ገነቱ ጎጃም ጮቄ ተራራ ከእኩለ ሌሊት በፊት እደርሳለሁ።
"…እስከዚያው 300 ሊሞላ 13 ሰው ብቻ የቀረውን የጌዲዮን ሠራዊት ወደ ለብቻቸው ወዳዘጋጀሁላቸው ወደ ቴሌግራም ግሩፓቸው ማስገባቱን በጨረቃ ብርሃን እያስገባሁ አመሻለሁ። አነጋለሁ። ነገ ከምስጋና በኋላ ነቅነቅ፣ ወዝወዝ የሚያደርገንን ርእሰ አንቀጽ አዘጋጅቼ ጀባ እላችኋለሁ።
• ዘመዴ ነኝ የደመና ጋላቢ ልጅ ከጮቄ ተራራ።