መልካም…
"…ርእሰ አንቀጹ በሚገባ ቀምሜ አዘጋጅቼዋለሁ። አንዳንዶች በመዝገየቴ ጎጃም ገብቼ የታገትኩ መስሏቸው በውስጥ መስመር ሁላ ሲወተውቱኝ እያየሁ ነው። ሱስ ነው የሆንኩት አይደል?
"…ከርእሰ አንቀጹ በፊት እነዚህን ቪዲዮዎች ለ30 ደቂቃ ደግማችሁ እዩአቸው። ለጎጃም ዐማራ የተደገሰ ከፍተኛ የጥፋት ድግስ ለማክሸፍ ስል ስለሆነ የምደክመው ደጋግማችሁ እየተመለከታችሁ ጠብቁኝ።
"…ሸንጎ ሁለት አባት አለው አንዱ ሲሞትበት በአንዱ ነው የሚያለቅስ። ሸንጎ ሁለት ካርድ ነው ያለው ሲቀዘቅዘው፣ ሲበርደው ዐማራ ዐማራነት የሚጨወትበት፣ ሲሞቀው ደግሞ አገው ሸንጎነትን የሚጫወትበት። ዐማራ ግን ምስኪን አንድ ካርታ ብቻ ነው የሚስበው። ሲሞቀውም ዐማራ ነው፣ ሲበርደውም ዐማራ ነው።
"…የምትንጫጩ ሥርዓት ያዙ፣ በድብቅ የምታሰለጥኑትን ፀረ ዐማራ ጦር ይፋ አወጣዋለሁ። የበሰበሰ ዝናብ አይፈራም፣ የጎጃም ዐማራ የተሽኮረመመበትን ጉዳይ እኔ አፍረጠርጠዋለሁ። የጎጃም ዐማራና አገው ከሰማኝ ሰማኝ፣ ካልሰማኝ ለደንታው ነው። እኔ ግን መናገሬን አልተውም።
"…ርእሰ አንቀጹ ከ30 ደቂቃ በኋላ እለጥፈዋለሁ። ከርእሰ አንቀጼ ጋር ስለሚሄድ ዐማራ የተደገሰልህን የጥፋት ድግስ በጊዜ ታከሽፈው ዘንድ እማፀንሃለሁ። ባትሰማኝ እኔ ዕዳ በደል የለብኝም። መሬት ስሚ፣ ሰማይም አድምጪ፣ ቤተ ክርስቲያንም መስክሪ። ውርድ ከራሴ።
• አላችሁ አይደል…?