"ርእሰ አንቀጽ"
"…ለሚፈለገው ለ300 ሠራዊተ ጌዴዎን 6 ፍሬ ሃባ ሰው ሲቀር 294 ሰዎች በነፍስ ወከፍ ከ1ሺ እስከ 300 ዶላር በማዋጣት በቅርቡ ተቋቁሞ አየር ላይ ሊወጣ በማኮብኮብ ላይ ላለው የዘመዴ ሚዲያን ለመደገፍ ግርር ብለው መጥተው በሰልፍ እየተጋፉ እኔን በደስታ አስክረው እንቅልፍ አሰሳጥተው ጮቤ ያስረገጡኝን ወገኖች መዝግቤ ከጨረስኩ በኋላ ነው ከራየን ወንዝ ማዶ ተነሥቼ ደመና እየጋለብኩ በኤርትራ በኩል በወልቃይትና በትግራይ መሃል አቋርጬ ለጥቂት ደቂቃዎች በሰሜን ተራሮች ላይ አረፍ ብዬ ወደ ተወዳጁ፣ አምሳለ ገነት ደግሞም የምሥራቅ አፍሪካ የውኃ ታንከር ወደሆነችው ወደ ጎጃም ጮቄ ተራራዬ የተመለስኩት። አሁን ደርሻለሁ። በነፋሻማው አየር፣ በፏፏቴው ድምጽ፣ የአእዋፋትን ዝማሬ እያደመጥሁ ርእሰ አንቀጼን መጻፍ እጀምራለሁ። በጥሞና ተከታተሉኝ።
"…በዐማራ ክልል በተለይ በጎጃም ነገሮች ከለቅሶ በኋላ፣ ከሠርግና ከድግስ በኋላ በቤታችሁ ውስጥ እንዳሉ ተዘበራርቀው እንደተቀመጡና ድግሱም፣ ልቅሶና ሠርጉም አልቆ፣ ለቀስተኛው፣ ሠርገኞችም ሄደው ዕቃዎችን ወደነበሩበት ለመመለስ ዝግጅት የሚያደርጉ ቤተሰቦች ቆመው ምን እናድርግ? ዕቃ ማስተካከሉን ከሳሎን እንጀምር ወይስ ከጓዳ፣ ከበረንዳ እንጀምር ወይስ ከኩሽና፣ ከመኝታ ቤት ከየት እንጀምር ብለው እንደሚመክሩ ያሉ ሰዎችን ይመስላል። ዕቃውን ለማስተካከል ራሳችን ብቻ እንበቃለን ወይስ ጎረቤት እንጥራ፣ ወይስ ወዛደር እንቅጠር? የሚሉ ቤተሰቦችን ይመስላል። በጎጃም የነበረው ትርምስምስ በሠርገኞችና በለቀሰኞች ድምጽ ስለተዋጠ ከውጭ ያለ ሰው በውስጥ ያለውን ትርምስ አላየም። አልተረዳውምም። የጎጃም ዝብርቅር አይጣል ነው። መላ ቅጡ ነው የጠፋው። አሁን ከግርግሩ፣ ከስካሩ ከባነኑ በኋላ ጭንቁ እንዴት እናስተካክለው የሚለው ሆኗል። እኔም የታዘብኩት ይሄንኑ ነው።
"…የዐማራ ፋኖ በጎጃም እንደ አጀማመሩ ቢሆን ኖሮ የት በደረሰም ነበር። ሕዝባዊ የነበረውን የዐማራ ፋኖ በጎጃም ትግል እንደ አጀማመሩ የጎንደር፣ የሸዋ፣ የወሎም ርዳታና አጋዥነት ሳያስፈልገው ዓባይን ተሻግሮ አዲስ አበባ ይገባል ተብሎም ነበር በብዙዎች ተገማች የነበረው። ነገር ግን የጎጃም ትግል የግንቦት ሰባት፣ የወያኔ፣ የብአዴን፣ የሻአቢያ፣ የፌክ ኢትዮጵያኒስቱ፣ የግንባሩ፣ የውጭና የውስጥ ኃይሎች ቡዶች በሉት። አፈዘዙት፣ እጅ እግሩን አስረው አላላውስ፣ አላንቀሳቅስ አሉት። ከቤትም አዋሉት። የጎጃም የዐማራ ፋኖ የሆነው እንደዚያ ነው። በሰንሰለት ነው እጅ እግሩ የታሰረው። የተጠረነፈው። ያ ሁላ የጋለ፣ የተንቀለቀለው የነፃነት ጥማት በአንደዜ ነው አፈር ከደቼ የበላው። አሁን ሠራዊቱ አለ፣ መሣሪያው አለ፣ ወንድነቱ አለ፣ ጀግንነቱ አለ፣ ግን ታስሯል። ሽባ ሆኗል። መፈታትን፣ ነፃ መውጣትን ይፈልጋል። ግን እንዴት ወጥመዱ ይሰበር?
"…አሁን የዐማራ ፋኖ በጎጃምን የሚመሩት በ1ኛ ደረጃ የብአዴንና የወያኔ ኤጀንቶች ናቸው። የግንቦት 7 እና የዐብን ኤጀንቶችም የዐማራ ፋኖ በጎጃምን ጠርንፈው እየመሩ ወደ ገደል እየከተቱት ነው። የጎንደር ስኳድ በዐማራ ፋኖ በጎጃም ውስጥ እንደ አገው ሸንጎ ባይሆንም የሆነ ሴል ግን አለው። ኦሮሙማው በብአዴን እና በአገው ሸንጎ በኩል ተወክሎ በጎጃም ዐማራ ፋኖ ውስጥ የራሱን ቦታና ስፍራ ይዞ ተቀምጧል። ወያኔ ትግሬዋና የጴንጤ ፓስተሮችም ጎጃም ከትመዋል። እንደ ስለሺ ከበደ ያለ ወንድሙ ከተማ ከሰው ጋር በግል ሲጣላ ድረስልኝ ብሎ ፋኖ አሳዝዞ የሚያስገድልም ጉደኛ ነው የተፈጠረው በጎጃም። ወያኔ በፋኖ አመራሮች ውክልና አግኝታ በድፍረት የምትንቀሳቀሰው በጎጃም ነው። በሌላም በኩል የወያኔ ሰዎች በጎጃም ከብልፅግና ሠራዊትም ጋር አብረው በመከላከያ ስም ጦር እየመሩ ጎጃም የጎጃምን ወጣት፣ ሽማግሌ፣ ገበሬ፣ ቤቱንና ከብቱን በሕጋዊ መንገድ እያወደሙ ይገኛሉ። "የትግራይ ወጣት ያገኘው መከራ፣ የትግራይ ሕዝብ የወረደበት መዓት ዐማራም ላይ ሊወርድ ይገባል" በሚሉ በመዐማራም ላይ ቂም በቋጠሩ የትግሬ የጦር መኮንኖች የሚመራ የኦሮሙማ ጦር በጎጃም የጅምላ ፍጅት እየፈጸመ ይገኛል። ከብቱ ሳይቀር እየተረሸነ ነው። እርሻ ላይ ያሉ ገበሬዎች እየተረሸኑ ነው። መሪጌቶችና ቄሶች፣ ዲያቆናት እየተረሸኑ ነው። በጎጃም ያለው ሰቆቃ እንዲህ ነው ተብሎ የሚገለፅ አይደለም። ነገር ግን ይሄ ሁሉ ሰቆቃ እንደ ብልፅግና ፓርቲ ኔጌቴቭ ኢነርጂ ያመጣል ተብሎ በሀሰት ፕሮፓጋንዳ፣ በአስረስ መዓረይ ቀጣፊ፣ አለብላቢ፣ ሸውከኛ ምላስ የተሸፈነ ነው። የጎጃም አክቲቪስት ተብለው አየር የያዙት በሙሉ ከሃዲ፣ ይሁዳ፣ ፀረ ዐማራ፣ ድቅል ማንነት ያላቸው፣ ለወያኔ የተገረዱ ይበዙበታል። የጎጃም ዐማራ በእነዚህ ዲቃሎችና ባንዳዎች የሀሰት የፌክ የድል፣ የምርኮ ዜናዎች ተሸፍኖ በጨለማ እየማቀቀ ነው። የጎጃም ዐማራ መራር መድኃኒት ጨክኖ ጠጥቶ መፈወስ እየቻለ በዳተኝነት እንደ ኩርድ ሕዝብ በጎረቤት ሀገራት እየተዋጠ ያለ አሳዛኝ ምስኪን ሕዝብ ነው። የምጽፈው ይመርራል። እውነቱ ግን ይሄው ነው።
"…የኦሮሙማው አገዛዝ ከሌላው የዐማራ ግዛት በተለየ ሁናቴ በአሁኑ ጊዜ ትግሬ ሆነው ከሥራ ውጪ ያደረጋቸውን፣ ከእስር ቤት ከሞት ከርሸና ተርፈው በሕይወት ያሉትን የጦር አመራሮች መልሶ ጠርቶ በመከላከያ ሠራዊት ውስጥ አስገብቶ የላከው ወደ ጎጃም ነው። ምክንያቱ ደግሞ የሚከተለው ነው። አንደኛው የትግሬ የጦር አመራሮች በሰሜኑ የጁንታ ጦርነት ግዜ በዐማራ እንደተመቱ ነው የሚያስቡት፣ ኦሮሞ እሬቻቸውን ቢያበላቸውም እነርሱ ግን እስከ አሁን የሚያስቡት ዐማራ እንደከዳቸው ነው። ሻአቢያ የሱማሌ ሠልጣኝ ተለማማጅ ጦር ይዞ ገብቶ መስቀል ያለበትን ትግሬ ሁሉ አላህ ወአክበር እያለ እንደፈጃቸው እያዩ ዐማራ ፎቢያቸው ግን ፈጥጦ ሲያጓሩ የሚውሉት ዐማራው ላይ ነው። በጦርነቱ ወቅት ጎንደር በከፊል በደቡብ ደብረ ታቦር ድረስ፣ በሰሜኑ ጭና ድረስ፣ ወሎ ሙሉውን፣ ሸዋ ደብረ ሲና ድረስ ወያኔ ገብታ ስላደቀቀችው በዚያን ወቅት ወያኔ ገብታ ምንም ያልሆነው የጎጃም ዐማራ ስለሆነ እሱን ማድቀቅ፣ መስበር ይፈለጋል። ለዚህ ደግሞ በዐማራ ላይ ቂም ከያዙ መርዘኛ የትግሬ የጦር መኮንኖች የበለጠ አይገኝም። እናም የትግሬ መኮንኖች ጎጃም ገብተው የበቀል ሱሳቸውን እንደጉድ እየተወጡት ነው።
"…እውነተኛው፣ ትክክለኛው የጎጃም ዐማራ እኔ ጎጃም ገብቼ በድፍረት መረጃ እስክነግረው ድረስ ስለ ዐማራ ፋኖ በጎጃም አንዳችም መረጃ አልነበረውም። በፌክ ሰበር ዜና አደንዝዘውት ምንም መረጃ አልነበረውም። ኦሮሙማው የትግሬ የጦር መሪዎችን በብዛት ያሰማራው የጦር መሪዎቹ ጨፍጭፈው፣ ጨፍጭፈው እንኳ በድንገት ቢማረኩ እንደማይገደሉ ስለሚያውቅ ነው። በሸዋ በእነ መከታው እና በጎጃም በእነ አስረስ መዓረይ የሚማረክ የጦር ጀነራል ይሁን ኮሎኔል ተራ ወታደርም ቢሆን የተለየ እንክብካቤ ስለሚያገኝ የኦሮሙማው መከላከያ ጎጃም ገብቶ እንደ መጀመሪያው እነ ዝናቡ ጦሩን ይመሩ በነበረበት ዘመን እንደነበረው ጊዜ አይፈራም። አይሰጋም። የዐማራ ፋኖ በጎጃም ለትግሬና ለኦሮሞ ምርኮኞች የተለየ ፍቅርና እንክብካቤ ስለሚያደርግ አይፈሩም። አይሰጉም። የእነ አርበኛ ዘመነ ካሤ ድርጅት በዚህ በኩል ምስጉን ነው። የትግሬ የጦር መኮንኖች ፈትቶ መቀሌ ድረስ ተንከባክቦ የሚሸኝ ነው። በሰከላ ንጹሐንን ሲጨፈጭፍ የቆየውን ኮሎኔል ያሬድ ኪሮስን የጎጃም ዐማራ ሴት እያቀረቡ ሲያዘሙቱት፣ የሽርሙ*ና አመል ሱሱን ሲያረኩለት፣ ጫትና ቢራ ውስኪም እያቀረቡ፣ ሲጋራና …👇① ✍✍✍