👆② ✍✍✍ …ሐሺሽ እየሰጡት፣ ከዓድዋው ትግሬ ከመርዞ ስታሊን ገብረ ሥላሴ ጋር በስልክ እያገናኙት ዘና ፈታ ሲያደርጉት ቆይተው ነው በስተመጨረሻ ከአዲስ ቅዳም ድረስ ሞተር እየነዱ በአዊ ዞን የሚኖሩ የትግሬና የአገው ሸንጎ ዲቃሎች ኮሎኔሉን በሞተር ይዘው እልም ብለው በመውጣት የዐማራ ፋኖ በጎጃምን የተቋም ዝርክርክነት እና አፍቃሬ ወያኔ ትግሬነትን ያሳያት። ኮሎኔሉ አሁንም ጦር እየመራ የጎጃም ዐማራን ይጨፈጭፍ ይሆናል። ከዚያ ሲማረክ እነ ማዕረይ ይለቁታል። ማን ከልካይ አለው?
"…እኔ ጎጃም ከገባሁ በኋላ የዐማራ ፋኖ በጎጃም መሪው አርበኛ ዘመነ ካሴ ሁለት ጊዜ ድምጹ፣ ሦስት ነው አራት ጊዜ ጽሑፉ ከመታየቱ በቀር የት ይግባ የት አይታወቅም። በቃ መንኗል። አርምሞ ላይ ነው ያለው። አሁን በዘመነ ፈንታ አየሩንና ምድሩን እየደበላለቀው፣ እየተንቀዠቀዠም፣ እየተቅበዘበዘም የሚገኘው ራሱን በራሱ የዐማራ ፋኖ በጎጃም ብሬዘዳንት አድርጎ የሾመው አፍቃሬ ትግሬ ወያኔው ብአዴኑ ፀረ ዐማራው መሰሪ ሾተላዩ አስረስ መዓረይ ነው። ሰውየው የሚሆነውን የሚሠራውንም አሳጥቶታል። መንቀዥቀዥ ቢሉ መንቀዥቀዥ አይምሰላችሁ። ልክ እባብ እንደበላች ፍየል ነው እየባዘነ፣ እየተቅበዘበዘ የሚታየው። ዘመነ ካሴ ወይ በረጅም ገመድ ታስሯል አልያም የአመራር ክህሎቱ ጥያቄ ምልክት ውስጥ ወድቋል። ይሄ ሁሉ ሲሆን የርሱ ዝምታ የጤና አይመስለኝም። ወይ ታግቷል ታፍኗል፣ አልያም ደግሞ የሞኝ፣ የየዋህ፣ የምስኪን፣ የአማኝ ገጸ ባሕሪይ ተላብሶ የትወናው አካል ሆኗል ብዬ በደፍረት ብናገር ትክክል እንኳ ባልሆን ስህተት አልሆንም። ወቅቱ ድፍረት ከሌለው መፍትሄ ስለሌለው ነው የምናገረው። አቢይ አቢይ አህመድን መጫወትማ ቀላል እኮ ነው። በፎቶ ቦለጢቃና በሚያማምሩ ቃላት ሕዝብን ማደንዘዝ ለጊዜው እንጂ ለአቢይ አሕመድም አልበጀ። የአርበኛ ዘመነ ካሤን አቋም ብረዳ እጅግ ደስ ባለኝ ነበር። በጊዜው እውነቱ መገለጡ አይቀርም። አሁን ግን ልጁ ያለበትን ሁኔታ ሳላውቅ ብዙ መፍረድም አልፈልግም። ጊዜ ግን ሁሉን መግለጡ አይቀርም።
"…የዐማራ ፋኖ በጎጃም አመራሩ በፓስተሮች፣ በአገው ሸንጎዎች፣ በብአዴኖች፣ በግንቦቴና በኢዜማ፣ በአብን እና በአፍቃሬ ወያኔዎች፣ በጥቂት ስኳዶችም ጭምር የተሞላ እንደሆነም ከላይ በስሱ ተነጋግረናል። ተግባብተናልም። ለዚህ ነው የዐማራ ፋኖ በጎጃም ቁልቁል እየወረደ፣ ሕዝቡም ወደ አዘቅት፣ ወደ መከራ እየሄደ ያለው። የጎጃም ዐማራ እንደ ቆንጆ ልጃገረድ ቁጠሩት። ያቺ ቆንጆ ልጃ ገረድ በአፍቃሬ ብአዴኑ አስረስ መዓረይ አንድ እጇን፣ በአፍቃሬ ብአዴን ግንቦቴው ጥላሁን አበጀ ሌላኛው እጇን፣ በሁለቱ ፓስተሮች ቀኝና ግራ እግሮቿን ተይዛ፣ አፏን ብአዴን፣ አብንና ኢድኅን በጨርቅ፣ በትራስ አፍነው እንዳትጮህም አድርገው ደረቷ ላይ ሸነጎ ተቀምጦ በአረመኔው የኦሮሙማ እያስደፈሯት እንዳለች መስኪን ልጃገረድ ነው የምቆጠርው። የጎጃም ዐማራ የወደቀበትን መከራ ሌላው ዐማራ አልወደቀበትም። አላገኘውምም። የጎጃሙ የተሸፈነው በሃሰተኛ ፀረ ዐማራ፣ ፀረ ጎጃም ዐማራ መሳይ አሞሮች ስለተሞላ ነው። እመኑኝ፣ ዘመዴ ምንአለ በሉኝ ይሄ ነገር ይቀለበሳል። ምልክቶችም እየታዩ ነው፣ እኔን አያድርገኝ ያኔ ዛሬ በሰበር ዜና የዐማራውን ነገድ ሲያጃጅሉ የሚውሉ ፀረ ዐማራ ዐማራ መሳይ አሞሮች በሙሉ ዋጋቸውን ያገኛሉ። እንደቀበጣጠሩ፣ እንደዋሹ መኖርም አይቻልም።
"…ለጎጃም ዐማራ ሌላም የተደገሰ ከፍተኛ የጥፋት ድግስ አለ። ይኸውም አረመኔው አቢይ አሕመድ የትግሬንና የዐማራን ሕዝብ ድምጥማጡን ለማጥፋት በሚያወጣው ዕቅድ መሠረት በሰጠው አቅጣጫም አሁን ላይ በሰሜን ወሎ የሚገኘው የዋግ ኸምራ ዞን ወደ ክልልነት ይደግ ተብሎ በውስጥ እየተሠራ መሆኑ እየተነገረም እየታየም ነው። በወያኔ የሠራዊት ሥልጠናም እየተሰጠው ነው። ባንዲራም ተሰፍቶለታል። ይሄን ተከትሎም የጎጃሙ የአዊ ዞንም የዋግን ፈለግ ለመከተል አቆብቁቧል። የአዊ ዞን ክልል መሆን ግን ለጎጃም ዐማራ የሚያመጣው ከፍተኛ አደጋ አለ። አስቀድማ ወያኔ ሆን ብላ ነው በፕላን የጎጃም ዐማራ አካባቢዎችን በሙሉ ለአገው ሸንጎ የሰጠችው። ለምሳሌ አዊ ዞንም ወደ ክልልነት ይደግ ከተባለ በዳንግላ ወረዳ የይገባኛል ግጭት መፍጠሩ አይቀርም። ይህ ለምሳሌ ያነሣሁት ነው እንጅ ሌሎችም ጊዜ ጠብቀው በጎጃም ምድር ይፈነዱ ዘንድ የተቀበሩ ከባድ አውዳሚ ፈንጂዎችም አሉ። ጃዊ ወረዳ ራሱ የተመሠረተው ከጎንደሩ አለፋ ወረዳ እና ከጎጃም አጎራባች ወረዳዎች ተቆርሶ ነው። ይሄም ሆን ተብሎ የተፈጸመ ነው። ልክ እንደ እንግሊዝ ቅኝ በያዘቻቸው ሀገራት ላይ ጊዜ ጠብቆ የሚፈነዳ የማንነትና የድንበር ጉዳይ እንደምታጠምድ ሁሉ ወያኔም እንደዚያ ነው በዐማራ ላይ ያሰደረገችው። ወያኔ በዐማራ ላይ ብቻ አይደለም በወልቃይት፣ በጠገዴ እና በራያ ከራሷ ከትግሬ ጋር። በአፋርም ከራሷ ከትግሬ ጋር ፈንጂ ቀብራለች። እሳቱ አሁን ላይ ራሷንም እየለበለባት ነው። በባድሜም ከኤርትራ ጋር ሌላኛው ፈንጂ ነው። በኦሮሞና በዐማራ መካከል በሸዋም፣ በወሎም ፈንጂ ቀብራለች። በሶማሌና በኦሮሞ፣ በአፋርና በሱማሌ፣ በአፋርና በኦሮሞ መካከልም ቀብራለች። በሐረሬ እና በኦሮሞ፣ በድሬደዋ በሶማሌና በኦሮሞ፣ በቤኒሻንጉልና በዐማራ፣ ቤኒሻንጉልና በኦሮሞ መካከልም ፈንጂ ቀብራለች። በደቡብ ኦሮሞና ደቡቦች ገና የሚጨፋጨፍበት፣ እንዲሁ የሚፋጅበት የድንበር የማንነት የተቀበሩ ፈንጂዎች አሉ። አዲስ አበባም ገና እሳተ ገሞራን የሚያስንቅ ፈንጂ ነው የተቀበረው። አሁን ላይ ኦሮሙማው በእልህ ዐማራውን ከአዲስ አበባ ማጽዳቱ፣ ዐማራን በምሥራቅ ሸዋ ድንበር አፍርሶ አውራ ጎዳናን አውድሞ ጋዛን ማስመሰሉ የልብ ልብ ስለሰጠው ሰሞኑን ድሬደዋን፣ ሐረርና ጅጅጋን ከሱማሌ ማስመለስ አለብን በማለት አክቲቪስቶቻቸው እያጓሩ ነው። ሞያሌ ላይ በሱማሌ ክልል ስር ያለውንም በጉልበት ሊጠቀልሉት ነው። በጋምቤላ በኩል ከደቡብ ሱዳን በላይ በአሶሳ አቅራቢያም ከሰሜን ሱዳን ተጎራብተዋል። ገና ከኤርትራ ጋር ይጎራበታሉ። ጊዜ ግን ቂጣ ነው። ነገ ደግሞ ይገለበጥና ያላረረውን ዛሬ ላይ ነጭ ለብሶ የሚጨፍረውን ያሳርረዋል። ይሄን መዝግቡልኝ።
"…መተከል ራሱ ኩታ ገጠም ድንበሩ ለአዊ ዞን እንጂ ለጎጃም ዐማራው እንዳይሆን ነው የተደረገው። ልብ በሉ ወያኔ የጎጃም ዐማራን ምድር ቆርሳ፣ ቆራርሳ ነው ክልላ ክልል ያደረገቸው። በዚያ ላይ አዊ የእነ ስማ ጥሩነህ፣ የእነ ኢንጂነር ሀብታሙ፣ የኦሮሞ ብልፅግናም ጠንካራ ድጋፍ አለው። በጎንደር አናሳው የፖለቲካ ቅማንቴው የጎንደር ዐማራው ላይ እንደተሾመ፣ እንደሰለጠነው ሁሉ በጎጃም ዐማራም ላይ አናሳው የፖለቲካው የአገው ሸንጎው በጎጃም ዐማራና አገው ላይ በኢኮኖሚውም፣ በቢሮክራሲውም፣ በፖለቲካውም፣ በጸጥታ ኃይሉም፣ በፍትሕ ተቋማቱም ላይ እንዲሠለጥኑ ተደርጓል። ወደዳችሁም ጠላችሁም፣ አመናችሁም አላመናችሁም በጎጃም ዐማራው ሥልጣኑም ሀብቱም ላይ የለበትም። በአዊ ዞን ኮሽ አይልም። ተማሪው ይማራል፣ ነጋዴው ይነግዳል። በጎጃም ዐማራው ግን ትምህርት ቤት በመከላከያው ይወድማል። መምህራን በአስረስ መዓረይ ፋኖ ይረሸናሉ፣ ይገደላሉ፣ ይሞታሉ። ይታገታሉም። የጎጃም ዐማራ ዱቄት እየተደረገ ነው። የአገው ሸንጎ ባህርዳር ፎቅ እየሠራልህ ነው። ከባድ ነው። ሲነግሩት ለማይሰማ ሕዝብ ሰሚ ባይገኝም ለመፈራረጃ እንዲህ ለታሪክ የሚቀመጥ ሰነድ አስቀምጦ ማለፉም የአባት ነው። ብቻ ለጊዜው ሆይሆይታ እንጅ የአዊ ፖለቲካ…👇② ✍✍✍