👆⑤ ✍✍✍ …እነ ጥልሚያኮስ አማኑኤል አብነት፣ እነ ከፍያለው ጌቱ፣ እነ አልማዝ ባለጭራዋ ወዘተ ኑሮአቸውን የሚገፉት እኮ ከዚህ ወንጀለኛ ስብስብ ተዘርፎ በሚወረወርላቸው ፍርፋሪ ነው። አክቲቪስት ሆነው ምሥራቅ ጎጃም ላይ የዶሮ እርባታ የጀመሩ ሁላ አሉ። ሕዝቡን በአጽሙ አስቀርተውት እነርሱ ከብረው የተቀመጡ ሁላ አሉ። የጄነራል አበባው ታደሰን እርሻ የሚጠብቅ ፋኖ፣ የጀነራሎቹን ሰሊጥ በኬሻ በማዳበሪያ ሞልቶ፣ መኪና ላይ ጭኖ ጥበቃ የሚያደርግ ፋኖ፣ ስታሊን እንዳለው ለብአዴን ባለሥልጣናት የጥበቃ፣ የጋርድነት አገልግሎት የሚሰጥ ፋኖ፣ አቶ ተመስገን ጥሩነህ ከሚያስቀምጠው አቅጣጫ ውጪ ዝንፍ የሚል ዘገባ የማይሠራ ጋዜጠኛ ተብዬ ሰካራም ኡጋንዳ ሲርመሰመስ ስታይ ዝብርቅርቁ ይወጣብሃል። ቅዥብርብር ነው የምትለው።
"…ባለፈው ጊዜ ጋዜጠኛ አቶ ምናላቸው ስማቸው የማርሸት አጎት ገንዘብ ሰጥቶት ነው ተብሎ ብቻውን የሳታላይት ካምፓኒ በዶላር ተከራይቶ፣ 24 ሰዓት ሙሉ ሙዚቃና እሽሽሽሽሽ የሚል ግዮን የሚል ቲቪ ከፍቶ እንደነበር ታስታውሳላችሁ። ከምር ይሄን ሁሉ ዶላር የማርሸት አጎት በአሜሪካ ኑሮ በቀላሉ አግኝተውት ነው የሚዘረግፉት? እንዲህ ያለአግባብ ምንም ጠብ የሚል ነገር ለማያመጣ ጉዳይ ዶላር መበተኑስ አስፈላጊ ነበር ወይ? በነፃ ሜዳ በመረጃ ቲቪ መጠቀም ሲቻል፣ ኡጋንዳ ያሉትን የተበጣጠሱ የጎጃም አክቲቪስቶች በተናጥል እየደጎሙ ዝባዝንኬ ከማስቸክቸክ ሰብሰብ አድርጎ አንድ ጠንካራ ሚዲያ እንዲከፍቱ ማድረግ ሲቻል ለአበበ እና ለከበደ የሳታላይት ቴሌቭዥን ተከራይቶ መስጠት መልካም ነው ወይ? እ…? መሬት ላይ ያለው ፋኖ ቅማል ወርሶት፣ ጫማ መቀየሪያ አጥቶ፣ ማርሸት አረቄውን ጥግብ ብሎ በፈለገው ሰዓት ወጥቶ "ዐማራ ጄኖሳይድ አልተፈጸመበትም" ብሎ ለጨፍጫፊ ወያኔና ኦሮሙማ ጥብቅና ቆሞ ብቻውን የሚዘባርቅበት ሚዲያ መክፈት አስፈላጊ ነበር ወይ? በእኔ በኩል ትክክል አይደለም ባይ ነኝ። ያው በቀደም ማርሸት በጻፈው ደብዳቤ ላይ የሆነ ፋኖ የዐፋጎን ንብረት ዘርፎን ኡጋንዳ ገብቷል እና ዕቁልን ያለውን ማስታወስ በቂ ነው።
"…እስክንድር ነጋ ለአጠቃላይ የዐማራ ፋኖ የተዋጣን ገንዘብ፣ ዶላር ላልተገባ ሕገወጥ ድርጊት የፈጸመውም በዚሁ የትግል ምዕራፍ ነው። ተለምኖ የመጣን ዶላር ፋኖ ካልገዛሁበት ብሎ ዶላሩን የበተነበት፣ እነ ሰሎሞን አጠናው ሳይቀር ትንሽ ብር ብናገኝ እኮ ፋኖን እንበትነዋለን በማለት በአደባባይ ሲናገሩ የሰማነውም በቅርብ እኮ ነው። እና እነዚህን ሆዳሞች፣ ስግብግቦች፣ በሕዝብ ነፃነት ላይ የሚቀልዱ ነውረኞችን አይደለም ዘርፈው ፍላጎታቸው ማሟለት፣ በፍቅረ ነዋይ ፆር የተወጉ በመሆናቸው ይህን የሚያውቀው ኦሮሙማው ብር እየከፈለ አያምሳቸውም ማለት ይቻላልን? አይቻልም። አርበኛ ፋኖ ምሬ ወዳጆን ለማስገደል ከመንግሥት ብር ተቀብሎ የወሎ ዐማራን ተቀላቅሎ በድሮን ለማስመታት የሞከረውና በዚያ የድሮን ጥቃት የጋዜጠኛ መዓዛ መሀመድ ወንድም የተገደለው 3ሺ የኢትዮጵያ ብር በተከፈለው አንድ የዐማራ ወጣት ባንዳ እኮ ነው። ምሬ ወዳጆ ትረፍ ሲለው ፈጣሪ አተረፈው እንጂ በ3 ሺ ብር መሪውን የሚያስበላ ትውልድ እኮ ነው የተፈጠረው። እናም አገዛዙ ትንንሾቹን በሺ ብር፣ ትልልቆቹን በሚልዮን ብሮች ባይደልል፣ ባይገዛ ምኑ ይገርማል? አዎ የዐማራ ፋኖ ትግል ከዚህ የባሰ ቅርቃር ውስጥ ከመውደቁ በፊት ዐማሮች ፉከራውን፣ መሽኮርመሙን፣ ይሉኝታውን ተወት አድርጉና መፍትሄ ፈልጉለት። ይገባኛል እኔ የማወራው፣ የምጽፈው ይመርራል፣ ግን ትፈወሱ ዘንድ ዋጡት።
"…በመተማ መስመር ያለው ዘረፋ። በደቡብ ጎንደር አሁን በዚህ ሰዓት እንኳ ብትደውሉ መኪኖች በፋኖ ተይዘው ቆመዋል። መኪኖቹ ወደ ባሕርዳር እንመለስ ቢሉ እንኳ አይሆንም ተብለዋል። አገዛዙ ያደራጃቸው ፋኖዎች ተሰማርተው ሕዝቡ ፋኖ የሚባል እንዳላይ እንዲል እያደረጉ ነው እያስመረሩት የሚገኙት። እውነቱን መነጋገር ይበጃል። በጎጃም ቤተሰቦቻቸው በፋኖ መሳይ ፈኖዎች የተረሸኑባቸው፣ የተገደሉባቸው ወጣቶች ለበቀል ሲሉ አድማ ብተናና ሚሊሻ በመሆን ፋኖን መበቀል ምርጫቸው ካደረጉት ቆዩ። በተለይ እነ ዘውዳለም፣ እነ ጥላሁን አበጀ፣ እነ አበጀ በለው የፋኖን ትግል ከፓስተሮቹ ጋር አንቀው ነው የያዙት። የዐማራ ፋኖ በጎጃምን በትክክል የሚመሩ፣ የክፍለጦር፣ የብርጌድ አመራሮች በሙሉ በሲስተም፣ በዘዴ ዕድገት በሚል ማታለያ ከሠራዊታቸው ነጥለው ወደ ላይ በመውሰድ እንዳይላወሱ አድርገው ነው የፊጥኝ አስረው ያስቀመጧቸው። ይሄ የተደረገው ደግሞ በፌክ ጦርነት እና በድሮን ጀግኖቹን መብላት እየተባነነበት በመምጣቱ ምክንያት ከብልፅግና ጋር ተመካክረው የሠራዊት መሪ ጀግና ታማኝ ታማኞቹን በዕድገት ሰበብ ወደ ሌላ ቦታ በማዘዋወር የቁም እስረኛ በማድረግ ነው። ይሄም ሊባነንበት ይገባል። ከዋሸሁ እቀጣለሁ። 👇⑤✍✍✍