ተቀበሉ…
• መረጃ ስለዘመድ ሚዲያ…
ሀ፦ የሚዲያና የባንክ ፈቃዱን የፈጸመው ቦርድ አሁን ደግሞ ከሦስት የሳታላይት ካምፓኒዎች ጋር ሕጋዊ ንግግር ጀምሮ የተሻለውን መርጦ ለመፈራረም ወስኗል።
ሁ፦ የተመረጠው ካምፓኒ በኢትዮጵያ ተደራሽ የሆነ፣ በኢትሳት አካባቢ የሚገኝ፣ ተጨማሪ ዲሽ የማያስፈልገው የሳታላይት ካምፓኒ ነው።
ሂ፦ እሳት የላሰው የዘመድ ሚዲያ ቦርድ ሌላም ተጨማሪ ዕድል ከካምፓኒው አግኝቷል።
ሃ፦ 318 ቱ የጌዴዎን ሠራዊት አባላት ለሥራ ማስጀመሪያ የሚሆነውን ገንዘብ ተረባርበው አዋጥተው ባንኩን ጨቅ አድርገው ሞልተውታል። ተትረፈረፈ ነው የምላችሁ።
ሄ፥ የአይቲ ግሩፑም የዘመድ ሚዲያን ዌብሳይት በግሩም ሁኔታ ሌት ተቀን እየገነባው ነው።
ህ፥ ጋዜጠኞቹ፣ የቪዲዮ ኤዲተሮችም በያሉበት ተዘጋጅተው ሰንዳ ሰንዳ እያሉ ነው። የሚገርመው ነገር ይሄ ሁሉ በገንዘብ ቢተመን የአንድ ክልል ዓመታዊ ገቢ የሚያስወጣ ወጪ ያስወጡ የነበሩት ባለሙያዎች የተገኙት በሠራዊተ ጌዴዎን ውስጥ መሆኑ ነው። ያውም ሺ እና 5 መቶ ዶላር እንደ ሌላው አዋጥተው። እግዚአብሔር ይመስገን።
ሆ፦ ከ318 ቱ በተጨማሪ ለዘመድ ሚዲያ ቤተሰብ አባልነት የሚፈለገው ሰው 107ቱ መጥተው 13 ሰው ብቻ ቀርቷል። የምትጠበቁት 13 ሰዎች ፍጠኑ። ፍጠኑና ተቀላቀሉን።
"…በመጨረሻም በሚቀጥሉት ሳምንታት ውስጥ በአንደኛው ቀን የዘመድ ሚዲያ አየር ላይ ውሎ በየቤታችሁ ይከሰታል።
• ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር እየመጣ ነው። 💪🏿✊👌🏃♂