"...በሚጠሉህ መሐል ወዳጅህን እንደምታገኘው ፤ ከሚወዱህ መሐልም የሚጠላህን ታገኘዋለህ።
ሁሉ ይወደኛል ብሎ የሚያስብ #ጅል ብቻ ነው። ሁሉ ይጠላኛል ብሎ የሚያስብም ትላንትን ያልረሳ ነው።
ሁሌም እሚወድ የማይጠላ የዘወትር ወዳጅ አገኘህ አጣህ ግድ የማይሰጠው አንተን በአንተነትህ ብቻ የሚወድህ አንድ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ብቻ ነው🤲❤
ቸሩ መድኃኔዓለም አለው ይበለን🙏🥰