ሰበር ዜና 🛑
ጠቅላዩ ከአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር ለመደራደር ዋይት ሀዉስ ከገቡ በኋላ "ደሃ ስትሆን ሰላምታህ ጭምር ልመና ይመስላቸዋል" የሚለዉን አባባል ሚሊዮኖች እያዩት እንዲፈፀም ምክንያት ሆነዋል።
አንድ የዋይት ሀውስ ሪፖርተር ቀለል ያለ ልብስ ለብስዉ የገቡትን ዘለንስኪን " ለመሆኑ ሱፍ ታውቃለህ እንዴ? እንዴት አሜሪካ ፕሬዚዳንት ፊት፣ በዚህ በትልቅ መድረክ ላይ ሱፍ ሳትለብስ መጣህ? ሲል ይጠይቃል።
ጠቅላዩም ቀበል አድርጎ :- "ሱፍ ጦርነቱ ካለቀ በኋላ እለብሳለሁ፣ለጦርነት ሱፍ ምን ይሰራል" ሲል መልሷል 🛑ይህንን ፍጥጫ ተመልከቱት
ተመልከቱት ፍጠኑ👇 🛑https://youtu.be/otbyf73tdjI?si=C6tK_tYiBI5yN8KC