አስቶን ቪላ ተጨዋች ለማስፈረም ተስማማ !
የፕርሚየር ሊጉ ክለብ አስቶን ቪላ የቦርስያ ዶርትመንዱን የፊት መስመር ተጨዋች ዶንዬል ማለን ለማስፈረም ከስምምነት መድረሳቸው ተገልጿል።
አስቶን ቪላ ለተጨዋቹ ዝውውር 23 ሚልዮን ዩሮ እየታየ የሚጨመር 3 ሚልዮን ዩሮ እንደሚከፍሉ ተረጋግጧል !
የ 25ዓመቱ ተጨዋች ማለን ከአስቶን ቪላ ጋር በግል ከስምምነት መድረሳቸው የተገለፀ በቀጣይ የህክምና ምርመራውን እንደሚያደርግ ይጠበቃል።
@zetena_dekika_sport