የታላላቅ ተጫዋቾች እና የክዋክበት መገኛ የሆነው የሳውዲ ሊግ ክለቦች ለካይል ወከር በሳምንት 400ሺ ፓውንድ እንክፈልክ ብለው ጥያቄ ቢያቀርቡለትም ተጫዋቹ ውድቅ አድርጎታል !
የተጫዋቹ መዳረሻ ኤስ ሚላን የመሆኑ እድሉ ሰፊ ነው በማለት ቶክ ስፖርት ዘግቧል !
@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
የተጫዋቹ መዳረሻ ኤስ ሚላን የመሆኑ እድሉ ሰፊ ነው በማለት ቶክ ስፖርት ዘግቧል !
@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport