#የቀጠለ | #ቁጥራዊ_መረጃ
👉 እኝህ ሁለት ክለቦች በፕሪምየር ሊግ ታሪክ 65 ጊዜ ሲገናኙ እዚጋ የቀዮቹ የበላይነት ይታያል። ቀዮቹ 33 ድሎች ማስመዝገብ ሲችሉ ዶሮቹ 16 ድሎች ማስመዝገብ ችለዋል። በ17ቱ አቻ ተለያይተዋል።
👉 ቀዮቹ በሁሉም ውድድሮች ከዶሮቹ ጋር ባደረጓቸው ያላፉት 5 የእርስ በርስ ግንኙነት በ3ቱ ማሸነፍ ሲችል በ2ቱ ዶሮቹ ማሸነፍ ችለዋል።
👉 ዶሮቹ በሁሉም ውድድሮች ባደረገቸው 5 ጨዋታዎች 3 ድሎችና 2 ሽንፈትቶች አስመዝግቧል። ሶስቱ ጨዋታ ከሜዳ ውጪ ነበር።
👉 ቀዮቹ በበኩላቸው በሁሉም ውድድሮች ባደረገቸው ያላፉት 5 ጨዋታዎች 4 ድሎችና 1 ሽንፈት (በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ በፒኤስቪ አይንድሆቭን) አስመዝግበዋል።
#ይቀጥላል
@Zetena_Dekika_Sport