አንጉዊሳ የሴሪኤ የጥር ወር ምርጥ ተጨዋች ተባለ !
የ29 አመቱ ካሜሮናዊው የመሀል ተጨዋች አንድሬ ፍራንክ ዛምቦ አንጉዊሳ የጣልያን ሴሪኤ የወርሀ ጥር (ጃንዋሪ) ምርጥ ተጨዋች ተብሎ ተመርጧል።
ካሜሮናዊው የኔፕላሱ ክለብ ተጨዋች አንጉዊሳ በጣልያን ሴሪኤ በወርሀ ጥር (ጃንዋሪ) ባደረጋቸው 4 ጨዋታዎች 2 ጎሎች እና 2 አሲስቶች አድርጓል።
@Zetena_Dekika_Sport