ሩበን አሞሪም በዋይኒ ሩኒ ላይ አስተያየት ላይ ማለትም አሞሪም የፕሪሚየር ሊጉን ዋንጫ ለማንሳት በማሰቡ 'የዋህ' ነው ባለው ላይ ተከታዩን ምላሽ ሰጥቷል፡-
🗣 እኔ ጅል አይደለሁም ለዚህ ነው እዚህ ያለሁት እኔ በ40 አመቴ ማንቸስተር ዩናይትድን በማሰልጠን ላይ እገኛለሁ።
SHARE 97.1 @Zetena_Sebat_PL
🗣 እኔ ጅል አይደለሁም ለዚህ ነው እዚህ ያለሁት እኔ በ40 አመቴ ማንቸስተር ዩናይትድን በማሰልጠን ላይ እገኛለሁ።
SHARE 97.1 @Zetena_Sebat_PL