97.1 ፕሪሚየር ሊግ ስፖርት ™


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Спорт


🖐ሰላም እንኳን በደህና ወደ ቻናላችን መጣችሁ 👋
👉ከእናንተ የሚጠበቀው ከታች Request to join የሚለውን አንዴ በመጫን የሚደግፉትን ክለብ ሁሉንም ዜናዎች በፍጥነት እና በጥራት መከታተል ብቻ ነው እናመሰግናለን ።
       👇Request to join our channel👇

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Спорт
Статистика
Фильтр публикаций


🖲የብራይተኑ አጥቂ ጆአዎ ፔድሮ በክረምቱ ሊቨርፑልን መቀላቀል ይፈልጋል።

©️ [Football insider]

SHARE 97.1 @Zetena_Sebat_PL


በአጨዋወትህ ላይ መጨመር ምትፈልገው አንድ ነገር ምንድን ነው ?

ሀላንድ 🎙 :-

"ልጨምር የምፈልጋቸው ብዙ ነገሮች አሉ ግን የሜሲን ድሪብሊንግ የምመርጥ ይመስለኛል ያ ከቁመቴ ጋር ጥሩ ይሆናል ።

SHARE 97.1 @Zetena_Sebat_PL


መድፈኞቹ አርሰናሎች ለዛሬው ጨዋታ ይጠቀሙታል ተብሎ ሚጠበው ግምታዊ አሰላለፍ ይህንን ይመስላል !

SHARE 97.1 @Zetena_Sebat_PL


📈ዳኒ ዌልቤክ በዚህ የውድድር ዘመን በየ 138 ደቂቃው ጎል ያስቆጥራል ወይም አሲስት ያደርጋል።

SHARE 97.1 @Zetena_Sebat_PL


በአንድ ወቅት ሳዲዮ ማኔ በሊቨርፑል የማልያ ቁጥሩን ከ 19 ወደ 10 በሚቀይርበት ጊዜ ሞ ሳላህ አብሮት ነበር ደስታውን ያከበረው !❤

SHARE 97.1 @Zetena_Sebat_PL


♦️የየርገን ክሎፕ ሊቨርፑል በአንድ ወቅት የሊጉን ዋንጫ ለማንሳት በ 1 ሴንቲሜትር ነበር ህልማቸውን የከሸፈባቸው😱 

SHARE 97.1 @Zetena_Sebat_PL


ቤቲንግ በተደጋጋሚ እየተበሉ ተቸግረዋል ?

100% Sure/እርግጠኛ የሆኑ የጨዋታ ጥቆማ በመፈለግስ ደክመዋል ?

እንግዲያውስ አይጨነቁ እጅግ አስደናቂ ቻናል እንጦቅማችሁ አሁኑኑ ተቀላቀሉና አሸናፊ ይሁኑ


በአውሮፓ አምስቱ ታላላቅ ሊጎች የሚቆጠሩ ጎሎች ⚽️⚽️⚽️⚽️በትንሽ KB ለመመልከት በቴሌግራም ብቸኛ የሆነውን ቻነል join በሉ👇


🛑የሊጉ ሻምፒዮን ለመሆን የተቃረበው የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል በዩቲዩብ ላይ ከ10 ሚሊዮን በላይ ተከታዮችን ያፈራ የመጀመርያው የፕሪሚየር ሊጉ ክለብ ሆኗል።

ቀዮቹ አሁን ላይ በዩቲዩብ ገፃቸው 11 ሚሊየን ተከታዮችን የያዙ ሲሆን ከታች የሊጉ ቶፕ 6 ክለቦች በዩቲዩብ ያላቸውን ተከታዮችን ያሳያል

1. ሊቨርፑል 👉 11 ሚሊየን
2. ማን.ዩናይትድ 👉 9 ሚሊየን
3. ማን. ሲቲ 👉 8 ሚሊየን
4. ቼልሲ 👉 5 ሚሊየን
5. አርሰናል 👉 4 ሚሊየን
6. ቶተንሃም 👉 3 ሚሊየን

SHARE 97.1 @Zetena_Sebat_PL


🕹ሊቨርፑል ከኢሳክ ወኪል ጋር እየተነጋገረ ይገኛል እና በመጪው ክረምት የዝውውር ጥያቄ ለማቅረብ ዝግጁ ናቸው።

ኒውካስትል ለተጫዋቹ £150M ይፈልጋል።

🥇 Sacha Tavolieri

SHARE 97.1 @Zetena_Sebat_PL


🔻ዳርዊን ኑኔዝ በዚህ ሲዝን በፕሪምየር ሊጉ ኢላማውን የጠበቀ ሙከራ [10] ከሞከረው በላይ 17 ታክል እና 22 ፋውል ሰርቷል። 🤯

SHARE 97.1 @Zetena_Sebat_PL


ሩበን አሞሪም በዋይኒ ሩኒ ላይ አስተያየት ላይ ማለትም አሞሪም የፕሪሚየር ሊጉን ዋንጫ ለማንሳት በማሰቡ 'የዋህ' ነው ባለው ላይ ተከታዩን ምላሽ ሰጥቷል፡-

🗣 እኔ ጅል አይደለሁም ለዚህ ነው እዚህ ያለሁት እኔ በ40 አመቴ ማንቸስተር ዩናይትድን በማሰልጠን ላይ እገኛለሁ።

SHARE 97.1 @Zetena_Sebat_PL


🔰በዚህ ሲዝን በአውሮፓ ታላላቅ 5 ሊጎች ብዙ ፖዚሽን ያሸነፉ ተጫዋቾች ከፕርሚየር ሊጉ 3 ተጫዋቾች መካተት ችሏል❕

◎ 161 - ፔድሪ ጎንዛሌዝ
◎ 159 - ሞይሰስ ካይሴዶ
◎ 158 -  ቶማሶን
◎ 158 -  ርያን ክሪስቲ
◎ 150 -  ኦላ አኢና

SHARE 97.1 @Zetena_Sebat_PL


መሐመድ ሳላህ በ52 ጨዋታዎች ያለው ቁጥራዊ መረጃ ይሄን ይመስላል 👑👑

SHARE 97.1 @Zetena_Sebat_PL


𝗕𝗥𝗘𝗔𝗞𝗜𝗡𝗚: ናታን አኬ የ እግር ህመም ምክንያት ቀዶ ጥገና አድርጓል : :

SHARE 97.1 @Zetena_Sebat_PL


ማንቸስተር ዩናይትድ ከስትሬትፎርድ ጀርባ ለእስልምና እምነት ተከታዩች መስገጃ ቦታ አዘጋጅቷል !

ደጋፊዎች ከፉልሃም ጨዋታ በፊት ለረመዳን ጸሎታቸው ይህንን መጠቀም ችለዋል።

ደጋፊዎችም በነገሩ ደስተኛ መሆናቸውን ገልፀዋል ።

📸 Aadam Haladh

SHARE 97.1 @Zetena_Sebat_PL


ከትናንት ወዲያ ምሽት ላይ ጃክ ግሪሊሽ ከጓደኛው ጋር በኒውካስል ከሚገኝ መጠጥ ቤት ሲወጣ ታይቷል፣ ጃክ ሌሊቱን ካደረ በኋላ የወይን ጠርሙስ በእጁ ይዞ ነበር።

[daily mail sport]

Jack thing😂

SHARE 97.1 @Zetena_Sebat_PL


በአውሮፓ አምስቱ ታላላቅ ሊጎች ብዙ ነጥብ የሰበሰቡ ቡድኖች 🔝

SHARE 97.1 @Zetena_Sebat_Epl


🚨በዚህ ሲዝን ብቻ 4 የማንቸስተር ሲቲ ተጫዋቾች ቀዶ ጥገና ተደርጎላቸዋል!

🔹 ሮድሪ
🔹 ኦስካር ቦብ
🔹 ማኑኤል አካንጂ
🔹 ናታን አኬ

SHARE 97.1 @Zetena_Sebat_PL


👍 ሰላም እንዴት ናችሁ የቻናላችን ቤተሰቦች

በ 🇨🇦Canada🇨🇦 ሀገር የሚኖር  ኢትዮጵያዊ ወንድማችን ሀበሾችን ማገዝ እፈልጋለሁ እያለ ነው።

እናም በየወሩ የማደርገውን  ለ 5 ሰወች ቀድሞ ላናገረኝ sponsor ships ከዚው ከምኖርበት ማንኛው Europe,   🇨🇦 Canada 🇨🇦  ሀገር መምጣት ለምትፈልጉ online apply ለከበዳችሁ  ላግዛችሁ ዝግጁ ነኝ እያለ ነው

ወደ ውጪ የመውጣት ፍላጐት ያላችሁ ከታች ያለውን  ሊንኩን ይንኩት እና JOIN REQUEST የሚለውን ይጫኑት እና ሙሉ መረጃውን በማንበብ አናግሩት ያግዛችኋል ።

https://t.me/+x2k_2bnYZVI3Yjk8
https://t.me/+x2k_2bnYZVI3Yjk8

Показано 20 последних публикаций.