♦️ የ1958 የማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊዎች ማህበር እሁድ በኦልትራፎርድ ማንችስተር ዩናይትድ ከ አርሰናል ከሚያደርጉት ጨዋታ አስቀድሞ ለተቃዉሞ መዘጋጀታቸዉን አስቀድሞ መገለፁ የሚታወስ ሲሆን ደጋፊዎች ለተቃዉሞ ጥቁር ልብስ በመልበስ ተቃዉሟቸዉን እንዲያሰሙ ጥሪ አቅርበዋል።
◼️ "በክለቡ የአስተዳደር ችግር ክለቡ አይናችን እያየ ቀስ በቀስ በሜዳም ሆነ ከሜዳ ዉጭ ወደ ሞት መንገድ እያመራ ነዉ ለዚህ ደግሞ ትልቁ ጥፋት የባለቤቶች የአሰራር ሞዴል ነዉ በማለት የደጋፊ ማህበሩ ቃል አቀባይ ስቲቭ ክሮምፕተን ተናግረዋል።''
SHARE 97.1 @Zetena_Sebat_PL
◼️ "በክለቡ የአስተዳደር ችግር ክለቡ አይናችን እያየ ቀስ በቀስ በሜዳም ሆነ ከሜዳ ዉጭ ወደ ሞት መንገድ እያመራ ነዉ ለዚህ ደግሞ ትልቁ ጥፋት የባለቤቶች የአሰራር ሞዴል ነዉ በማለት የደጋፊ ማህበሩ ቃል አቀባይ ስቲቭ ክሮምፕተን ተናግረዋል።''
SHARE 97.1 @Zetena_Sebat_PL