🖍ለ8ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ!
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2012 የትምህርት ዘመን ለ8ኛ ክፍል በ2 ቋንቋዎች እና ለ12ኛ ከፍል ተማሪዎች ሞዴል ፈተና በማዘጋጀት በቢሮዉ የቴሌግራም ቻናል https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau ተደራሽ ለማድረግ ዝግጅቱን ያጠናቀቀ በመሆኑ እና የሞዴል ፈተናዎቹ ከማክሰኞ ማለትም ከግንቦት 11/9/2012 ዓ/ም ጀምሮ ቢሮዉ በሚያወጣዉ የሞዴል ፈተና የጊዜ ሰሌዳ መሰረት የሚሰጥ በመሆኑ ተማሪዎች የቴሌግራም ቻናላችንን በመከታተል የሞዴል ፈተናዉን በአግባቡ እንድትወስዱ እና እራሳችሁን እንድታዘጋጁ እያሳወቅን ወላጆች ልጆቻችሁ ጥያቄዎቹን በአግባቡ መስራታቸዉን እንድታረጋግጡ እንጠይቃለን፡፡
ማሳሰቢያ : የሞዴል ፈተናዉ እረሳችሁን እንድታዘጋጁበት ብቻ የቀረበ ነዉ፡፡
#SHARE
@zizuman