Addis Ababa Education Bureau

Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана

ይህ ቻናል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የቴሌግራም ቻናል ሲሆን በከተማ አስተዳደሩ እስከ ትምህርት ቤት ድረስ የተከናወኑ እንዲሁም ሀገራዊ ፣ አህጉራዊ እና አለማቀፋዊ የትምህርት መረጃዎች ተደራሽ የሚደረጉበት ነው፡፡

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ200 ተማሪዎች ነጻ የትምህርት ዕድል ሰጠ

(መስከረም 8/2017 ዓ.ም) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ፈተና ከ500 በላይ ላመጡ 200 ተማሪዎች ነጻ የትምህርት ዕድል መስጠቱን አስታውቋል፡፡

ዩኒቨርሲቲው ራስ ገዝ መሆኑን ተከትሎ በራሱ የቅበላ ሥርዓት ተቀብሎ ለማስተማር ምዝገባ እያከናወነ ይገኛል።

በቅርቡ ያዘጋጀውን የተማሪዎች መግቢያ ፈተና እንደሚሰጥ፣ ብቃትን፣ ብዝኀነትንና ፍትሐዊነትን ማዕከል አድርጎ እንደሚቀበል ገልጿል፡፡

በ2016 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ወስደው 500 እና ከዚያ በላይ ያዝመዘገቡ 200 ተማሪዎችን በውድድር ነፃ የትምህርት እድል ከመኝታና የካፌ አገልግሎት ጋር እንደሚሰጥ ዩኒቨርስቲው በማህበራዊ ትስስር ገጹ አስታውቋል፡፡

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!

Imo: - https://s.channelcom.tech/vlWdNr?from=TG
What Sapp: - https://whatsapp.com/channel/0029VaHFiBpA2pLF0lLslK2D
flickr :- https://www.flickr.com/photos/197652854@N04/
You Tube: @addisababaeducationbureau9728' rel='nofollow'>https://www.youtube.com/@addisababaeducationbureau9728
TikTok፡- @aaeducationbureau' rel='nofollow'>https://www.tiktok.com/@aaeducationbureau
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/

ያመጡት ውጤት ለመታረማቸው ማሳያ በመሆኑ የፍትህ ሚኒስቴር በይቅርታና ምህረት መልቀቅ የሚችልበትን እድል እንዲያገኑ ካልሆነም ትምህርታቸውን በርቀት እንዲከታተሉ ዩኒቨርሲቲዎችን እንዲያመቻችላቸው መጠየቃቸዉን ኢቢሲ ዘግባል፡፡

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!

Imo: - https://s.channelcom.tech/vlWdNr?from=TG
What Sapp: - https://whatsapp.com/channel/0029VaHFiBpA2pLF0lLslK2D
flickr :- https://www.flickr.com/photos/197652854@N04/
You Tube: @addisababaeducationbureau9728' rel='nofollow'>https://www.youtube.com/@addisababaeducationbureau9728
TikTok፡- @aaeducationbureau' rel='nofollow'>https://www.tiktok.com/@aaeducationbureau
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/
Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/
Website: - aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com

በአቃቂ ቃሊቲ ማረሚያ ማዕከል የመጀመሪያ ደረጃና አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ሲማሩ የነበሩ የሕግ ታራሚዎች የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በመውስድ ውጤት ለማስመዝገብ ችለዋል፡፡

(መስከረም 8/2017 ዓ.ም) በፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን በቃሊቲ ማረሚያ ማዕከል በመደበኛ የትምህርት መርሃ ግብር ትምህርታቸውን ሲከታተሉ ከነበሩ 21 የተፈጥሮ ሳይንስ የህግ ታራሚ ተማሪዎች መካከል ሰባቱ ወደ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት የሚያስችለውን ውጤት ማምጣት ችለዋል፡፡

የቃሊቲ ማረሚያ ማዕከል የመጀመሪያ ደረጃና አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ርዕሰ መምህር አቶ ሳምሶን ወንድሜነህ የህግ ታራሚ ተማሪዎች ምንም እንኳ በህግ ጥላ ስር ቢሆኑ ትምህርታቸውን በአግባቡ ሲከታተሉ መቆየታቸውንና ለውጤት እንደበቁ ገልፀዋል፡፡

ተማሪ የህግ ታራሚዎቹ የመልቀቂያ ፈተናውን ከመውሰዳቸው በፊት በሀገር አቀፍ ደረጃ የተዘጋጀውን የሙከራ ሞዴል ፈተና መውሰዳቸው ለውጤታቸው አበርክቶ መኖሩን የተናገሩት የትምህርት ቤቱ የጋይዳንስና ካውንስሊንግ ባለሙያ አቶ ለይኩን ግርማ የተቋሙ የስነ ልቦና ባለሙያዎችም ድጋፍ እንዳደርጉላቸው ተናግረዋል፡፡

ታራሚዎችን በማረምና ማነፅ ሂደት ሁሉም ዜጋ ተሳታፊ መሆን እንዳለበት የጠቆሙት በቃሊቲ ማረሚያ ማዕከል የማረምና ማነፅ ትምህርትና ስልጠና ማስተባበሪያ ተወካይ አቶ ታሪኩ ጋዲሳ ተማሪ የህግ ታራሚዎቹን የትምህርት ሚኒስቴርም ሆነ የሚመለከታቸው የባለድርሻ አካላት ተገቢውን ድጋፍ እንዲያደርጉላቸው ጥሪ አቅርበዋል፡፡

የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ያመጡት የህግ ታራሚ ተማሪዎች እንደሚሉት በማረሚያ ቤት ውስጥ በእርምት ላይ ሆነው ፈተናውን መውሰድ ከባድ ተፅዕኖ ቢኖረውም ውጤታማ መሆን ችለናል ብለዋል፡፡

17.9k 0 364 92 116

በውይይቱ ማጠቃለያ እስካሁን የተከናወኑ ተግባራት አበረታች መሆናቸው የተገለጸ ሲሆን 30% ቆጥበው ወደ መደራጀት ለመግባት የተመዘገቡ መምህራንን ወደ ግንባታ እንዲገቡ ከባንክ ጋር የማስተሳሰር እና መሬት የማቅረብ ስራ በሚመለከታቸው አካላት መሰራት እንደሚገባ በመጠቆም በሂደት እየቆጠቡ ለመደራጀት የተመዘገቡትን የቁጠባ ባህላቸውን አሳድገው ወደ ቀጣዩ ምዕራፍ እንዲገቡ አስፈላጊውን ድጋፍ ማድረግ እንደሚገባ ተጠቁሟል።

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!

Imo: - https://s.channelcom.tech/vlWdNr?from=TG
What Sapp: - https://whatsapp.com/channel/0029VaHFiBpA2pLF0lLslK2D
flickr :- https://www.flickr.com/photos/197652854@N04/
You Tube: @addisababaeducationbureau9728' rel='nofollow'>https://www.youtube.com/@addisababaeducationbureau9728
TikTok፡- @aaeducationbureau' rel='nofollow'>https://www.tiktok.com/@aaeducationbureau
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/
Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/
Website: - aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com

የመኖሪያ ቤት የሌላቸው መምህራን በማህበር ተደራጅተው የቤት ባለቤት እንዲሆኑ እየተከናወኑ የሚገኙ ተግባራት ተገመገሙ።

(መስከረም 8/2017 ዓ.ም) በመርሀ ግብሩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ማኔጅመንት አባላትን ጨምሮ የመምህራን ማህበር አመራሮች እንዲሁም የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት አስተዳደር እና የህብረት ስራ ኮሚሽን የስራ ኃላፊዎች ተሳታፊ ሆነዋል።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ እና የቢሮ ኃላፊ ተወካይ ወይዘሮ ታጋይቱ አባቡ በውይይቱ ባስተላለፉት መልዕክት የመኖሪያ ቤት የሌላቸው መምህራን ተደራጅተው የቤት ባለቤት እንዲሆኑ እየተሰሩ የሚገኙ ተግባራትን በመገምገም በቀጣይ በፍጥነት ወደ ግንባታ በመግባት መምህራኑ የቤት ባለቤት እንዲሆኑ ሁሉም ባለድርሻ የሚጠበቅበትን ኃላፊነት በአግባቡ ሊወጣ እንደሚገባ አስገንዝዋል።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መምህራን ማህበር ፕሬዘዳንት አቶ ድንቃለም ቶሎሳ በበኩላቸው መምህራን የቤት ባለቤት እንዲሆኑ በከተማ አስተዳደሩ የሚገኙ የተለያዩ ባለድርሻ አካላት ከምዝገባ ጀምሮ እስካሁን እያደረጉ ለሚገኘው ድጋፍ ምስጋና አቅርበው በቀጣይ ማህበራቱን በማደራጀት ወደ ቀጣዩ ስራ መግባት እንደሚገባ አመላክተዋል።

የመንግስት ሰራተኞች የጋራ ህንጻ የመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበራት አደረጃጀት እና አፈጻጸም ደንብ ቁ.129/14 መሰረት መምህራኑን ለማደራጀት የተከናወኑ ተግባራት ሪፖርት በህብረት ስራ ኮሚሽን አማካይነት ቀርቦ ውይይት ተካሂዷል።

የሀዘን መግለጫ

(መስከረም 7/2017 ዓ.ም) አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አመራሮችና ሰራተኞች በፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ህልፈተ ህይወት የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለጽን ለቤተሰቦቻቸውና ለወዳጅ ዘመዶቻቸዉ መጽናናትን እንመኛለን።

ፈጣሪ ነብሳቸውን በአጸደ ገነት ያኑር

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!

Imo: - https://s.channelcom.tech/vlWdNr?from=TG
What Sapp: - https://whatsapp.com/channel/0029VaHFiBpA2pLF0lLslK2D
flickr :- https://www.flickr.com/photos/197652854@N04/
You Tube: @addisababaeducationbureau9728' rel='nofollow'>https://www.youtube.com/@addisababaeducationbureau9728
TikTok፡- @aaeducationbureau' rel='nofollow'>https://www.tiktok.com/@aaeducationbureau
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/
Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/
Website: - aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com

23.7k 0 20 39 273

የተማሪዎች ውጤት መሻሻል እያሳየ ቢገኝም በሒሳብና እንግሊዘኛ የትምህርት አይነቶች የሚፈለገው ውጤት እየተመዘገበ ባለመሆኑ ቢሮው ተማሪዎች በሁለቱ የትምህርት አይነቶች ውጤታማ እንዲሆኑ ስትራቴጂ ነድፎ ወደ ተግባር መግባቱን ምክትል ቢሮ ኃላፊው አቶ አሊ ከማል ገልጸው ርዕሳነ መምህራን ተማሪዎች በሁለቱ የትምህርት አይነቶች የሚፈለገውን ውጤት ማስመዝገብ እንዲችሉ ለመምህራን አስፈላጊውን ድጋፍ ማድረግ እንደሚገባቸው አስገንዝበዋል።

ከ1ኛ እስከ 12ኛ ክፍል የሚማሩ ተማሪዎች በሒሳብና እንግሊዘኛ የትምህርት አይነቶች ውጤታማ እንዲሆኑ የተዘጋጀው ስትራቴጂክ እቅድ የአጠቃላይ ትምህርት መረጃ ዝግጅትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር በሆኑት በዶክተር ቢኒያም አወቀ እና በአጠቃላይ ትምህርት ሱፐርቪዥን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር በሆኑት በአቶ አብዱልበር መሀመድ አማካይነት ቀርቦ ውይይት ከመካሄዱ ባሻገር ለተነሱ አስተያየቶችና ጥያቄዎች በኃላፊዎች ምላሽ ተሰቷል።

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!

Imo: - https://s.channelcom.tech/vlWdNr?from=TG
What Sapp: - https://whatsapp.com/channel/0029VaHFiBpA2pLF0lLslK2D
flickr :- https://www.flickr.com/photos/197652854@N04/
You Tube: @addisababaeducationbureau9728' rel='nofollow'>https://www.youtube.com/@addisababaeducationbureau9728
TikTok፡- @aaeducationbureau' rel='nofollow'>https://www.tiktok.com/@aaeducationbureau
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/
Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/
Website: - aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com

የተማሪዎች የሒሳብና እንግሊዘኛ ትምህርት ውጤት እንዲጎለብት የርዕሳነ መምህራን ሚና ከፍተኛ መሆኑ ተገለጸ፡፡

(መስከረም 6/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ከ1ኛ እስከ 12ኛ ክፍል የሚማሩ ተማሪዎች በሒሳብና እንግሊዘኛ የትምህርት አይነቶች ውጤታማ እንዲሆኑ ባዘጋጀው ስትራቴጂክ እቅድ ዙሪያ የሚያደርገውን ውይይት በመቀጠል በዛሬው እለት ከዋና እና ከመማር ማስተማር ምክትል ርእሳነ መምህራን ጋር ውይይት አካሂዷል።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ እና የቢሮ ኃላፊ ተወካይ ወይዘሮ ታጋይቱ አባቡ በመርሀ ግብሩ መክፈቻ ባስተላለፉት መልዕክት ስትራቴጂክ ዕቅዱ በ2016 ዓ.ም በየትምህርት አይነቱ የነበረውን የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል የተማሪዎችን የውጤት ትንተና መነሻ አድርጎ መዘጋጀቱን ጠቁመው በውጤት ትንተናው መሰረት ተማሪዎቹ በሒሳብና እንግሊዘኛ የትምህርት አይነቶች ያስመዘገቡት ውጤት አጥጋቢ ባለመሆኑ በስትራቴጂክ እቅዱ መዘጋጀቱን በመግለጽ ርዕሳነ መምህራን በስትራቴጂው በመቀመጡ ዝርዝር ተግባራት መሰረት ኃላፊነታቸውን በአግባቡ በመወጣት ተማሪዎችን በሁለቱ የትምህርት አይነቶቹ ውጤታማ ማድረግ እንደሚገባቸው አመላክተዋል።

Показано 11 последних публикаций.