ውድ የባንካችን ቤተሰቦች፣ ባሳለፍነው የካቲት 21/2017 ዓ.ም በ“ይመልሱ፣ ይሸለሙ” የጥያቄና መልስ ውድድር ላቀረብናቸው ጥያቄዎች ትክክለኛ መልሶችን በፌስቡክ ገጻችን የውስጥ መልዕክት (Inbox) ቀድመው የመለሱ አምስት አሸናፊዎችን ለይተናል፡፡
ለንቁ ተሳትፏችሁ እናመሰግናለን፤ በቀጣይ ተመሳሳይ የሚያሸልሙ ጥያቄዎችን እንደምናቀርብ ከወዲሁ እንገልጻለን፡፡
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
ለንቁ ተሳትፏችሁ እናመሰግናለን፤ በቀጣይ ተመሳሳይ የሚያሸልሙ ጥያቄዎችን እንደምናቀርብ ከወዲሁ እንገልጻለን፡፡
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!