ዓባይ ባንክ ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠ/ም/ቤት ጋር ባለው የሥራ አጋርነት ለሐጅ ተጓዦች የተቀላጠፈ የክፍያ አገልግሎት እየሰጠ መሆኑን በደስታ ይገልጻል፡፡
የሐጅ ጉዞ ክፍያዎን በአቅራቢያዎ በሚገኙ የባንካችን ቅርንጫፎች ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር መፈጸም የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ረመዳን ሙባረክ!
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank
https://www.abaybanksc.com/sadiiq-banking/
የሐጅ ጉዞ ክፍያዎን በአቅራቢያዎ በሚገኙ የባንካችን ቅርንጫፎች ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር መፈጸም የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ረመዳን ሙባረክ!
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank
https://www.abaybanksc.com/sadiiq-banking/