የትንሣኤ ስጦታ !
ዓባይ ባንክ የትንሣኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ከሚያዚያ 04 እስከ ሚያዚያ 14/2017 ዓ.ም ድረስ ከውጭ አገር ከወዳጅ ዘመድ ከባንካችን ጋር ከሚሰሩ የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል የተላከልዎን ገንዘብ ሲቀበሉ እንዲሁም በእጅዎ የሚገኝ የውጭ አገር ገንዘብ ሲመነዝሩ፣ ከዕለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን በተጨማሪ 2% የበዓል ስጦታ ሲያበረክትልዎ ታላቅ ደስታ ይሰማዋል፡፡
በአቅራቢያዎ ወደሚገኙ የባንካችን ቅርንጫፎች ጎራ በማለት አሁንኑ የ2% ተጨማሪ ስጦታ ይቀበሉ!
መልካም የትንሣኤ በዓል ይሁንልዎ!
ዓባይ - የታላቅት ምንጭ!