Репост из: ﷽ህብረ - ሙስሊም 2⃣﷽
😎 ዛፍ እስከምን ድረስ ያድጋል ቢባል መልሱ ማደግ እስከሚችለው ድረስ ነው ፤ እንጂ እስከ ግማሽ ድረስ የሚባል ነገር የለም ። ስለዚህ አንተስ ኢትዮጵያ ውስጥም ሁን ዉጪ ሀገር ብቻ ያለህበት ቦታ ማደግ እስከምትችለው በአንተ ስራ መድረስ እስከሚቻለው ለማደግ ለምን አትጥርም ፤ ልክ ይሄን ውሳኔ የወሰንክ ሰዓት ድሮ የተዘጉብህ እድሎች ሲከፈቱልህ ታያለህ ።
💎ይህ ሀሳብ ለሚያስፈልጋቸው ወዳጆቻችሁ ሁሉ ሼር አድርጉ ቤተሰቦች💎
ᴊᴏɪɴ ᴜs @hebre_muslim
@hebre_muslim
💎ይህ ሀሳብ ለሚያስፈልጋቸው ወዳጆቻችሁ ሁሉ ሼር አድርጉ ቤተሰቦች💎
ᴊᴏɪɴ ᴜs @hebre_muslim
@hebre_muslim