ልዩ ሀገር አቀፍ የዳዕዋና ኮርስ ፕሮግራም
👉 በአላህ ፈቃድ የዲን ትምህርት ድግስ ከቀን 07/06/2017 የጁመዓ ኹጥባ እና ሶላት ጀምሮ ለተከታታይ 3 ቀናቶች ተዘጋጅቷል።
🏞 ቦታ፦ ሌራ ከተማ በኢማሙ አህመድ መስጂድ እና መድረሳ ተሰናድቶ ይጠብቃችኋል።