«ሙታኖች በቀብራቸው ውስጥ ምርኮኛ ሆነው በዱንያ ህይወታቸው ባባከኑትና ወሰን ባለፉበት ነገር ሁሉ እየተፀፀቱ ነው። በህይወት ዱንያ ላይ ያሉ ሰዎች ደግሞ የቀብር ሰዎች በሚፀፀቱበት ጉዳዮች ላይ ይጋደላሉ። እውነታው! ሙታኖች ዳግም ወደ ዱንያ በፍፁም አይመለሱም። በህይወት ያሉም በፍፁም በሙታኖች የሚገሰፁ አይሆኑም።»
📚ዑመር ኢብኑ ዐብዱልዓዚዝ
https://t.me/abdurezaq27
📚ዑመር ኢብኑ ዐብዱልዓዚዝ
https://t.me/abdurezaq27