🌙የልሂቃን እርካታ!
📚ኢብኑ'ል ጀውዚይ፦
"የልሂቃንና የምጡቃን አዋቂዎች እርካታ የአሸናፊውንና የሀያሉ አምላክ መስተንግዶ ወደ ሆነችው ወደ ጀነት በሚያቃርባቸው ተግባር ላይ ብቻ ነው። ከዐርሽ በታች ስላለውና ከአፈር በላይ ስለሚሆነውም ሆነ ስለሚኖረው ለአፍታም ቢሆን አይጨነቁም። እነዚህ ሁሉ ፍጡሮች ናቸው። የአእምሮ ባልተቤቶች ጭንቀት በእነዚሁ ሁሉ ፈጣሪ ላይ ብቻ የተገደበ ነው።"
[ التذكرة في الوعظ]
☞የእውነትም ፍፁማዊ ሀሴት ፍፁማዊ እርካታ!
https://t.me/abdurezaq27