በቀን አንዴ መመገብ!
=
"የመካ ሰዎች በቀን አንድ ግዜ ከዐስር ቡኋላ እንጂ አይመገቡም ነበር። እስከ ነጋታው ተመሳሳይ ወቅት እስከሚደርስ ድረስ በዚህ ይብቃቁ ነበር። ከእነርሱ በቀኑ ተጨማሪ ምግብ የፈለገ ሰው ተምርን ብቻ ይመገባል። በዚህ የተነሳ አካላቸውም ጤነኛ ሆነ። በሽታና መከራም ቀነሰላቸው።"
✍ኢብኑ በጡጣ
سفينة التاريخ
ለኑሮ ውድነት እጅግ ጠቃሚ መፍትሄ ነው። አካልን በትንሽ ምግብ ማብቃቃትና ማላመድ መልካም ብልህነት ነው። በቀን አንዴ መመገብ ወይም የምንመገበው መጠን መቀነስ ከብዙ በሽታና ይህን ተከትሎ ከሚመጣ ከፍተኛ ወጪም ይጠብቀናል። አላህ ይርዳቹ!!
https://t.me/abdurezaq27