የዘንደሮ ዘካ
👉 የብር ዘካ ኒሷብ መጠን በዛሬው እለት ሰኞ ቀን /1/ ረመዷን 1445/ መጋቢት /2/2016 በኢትዮጵያ አቆጣጠር
በዛሬው እለት የአንድ ግራም ብር ዋጋ 2.92 ሪያል ነው
አመት የሞላው 1737.4 አንድ ሺ 7 መቶ 37 ሪያል ያለው ሰው ዘካ መስጠት ግድ ሆኖበታል የሚያወጣው የዘካ መጠን
1,737.4÷40=43.44
ይህ መነሻው ነው ያለህ ገንዘብ 10 ሺ ሪያል ከሆነ
10,000÷40=250
አጠቃላይ ካለህ ገንዘብ 1/40ኛውን (2.5%) ለዘካህ መክፈል የግድ ይሆናል።
አረብ ሀገር ላሉት ተንቢህ አለበት
✍ አቡ መርየም
፡። عفا الله عنه
👇ምንጭ👇
https://t.me/abduselamabumeryem/4816